ሰላም አልባሳት

Call

ሰላም አልባሳት አልባሳት መሸጫ ደስተኛ ይሆናሉ ይዘዙን

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን እንዎ ለበዓል የሚሆኑ ቀሚሶች እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይዘዙ 055 686 9293
25/03/2025

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን እንዎ ለበዓል የሚሆኑ ቀሚሶች እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይዘዙ 055 686 9293

እነዚህን የሚያማምሩ ሽፎኖች ይዘዙ ያሉበት እናመጣለን055 686 9293
25/03/2025

እነዚህን የሚያማምሩ ሽፎኖች ይዘዙ ያሉበት እናመጣለን
055 686 9293

02/01/2025

በአዋሽ ፈንታሌ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ አጎራባች ስፍራዎች እየሸሹ መሆኑ ተገለጸ!

-ሀሩን ሚድያ ታህሳስ 24/2017

በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ ከሰሞኑን በተደጋጋሚ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በርካታ ሰዎች አከባቢያቸውን ለቀው አጎራባች ወደሆኑ ስፍራዎች እየሸሹ መሆናቸውን ነዋሪዎች ገለጹ።

የአካባቢው ነዋሪ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት አስፋልት ሲሰነጠቅ ማየታቸውን ገልጸው አሁን ላይ ስንጣቂው እየሰፋ መምጣቱን እና ከሰዎች መኖሪያ ቤት ውስጥ ሳይቀር ውሃ ሲፈልቅ ማየታቸውን ጠቁመዋል። በተለይም በአርብሃራ እና ቦሊቃ መካከል የተሰነጠቀው አስፋልት ጥልቀቱ በጣም ትልቅ መሆኑ ገለጿል።

የአዋሻ ፈንታሌ ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ አደን በለአ በበኩላቸው የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቱ በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ ቀበሌ የሚገኘው የኡንጋይቱ መጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ላይ ጉዳት መድረሱንና ትምህርት መቋረጡን አረጋግጠዋል። በተጨማሪም በዱሃ ቀበሌ የሚገኝ መስጂድ ላይ መሰነጣጠቅ አጋጥሟል ብለዋል።

በአሁኑ ሰዓትም ከጤና፣ ከትምህርት፣ ከሴቶችና ህጻናት፣ ከግብርና እና ከጸጥታ ጽ/ቤቶች የተውጣጣ የቴክኒክ ቡድን ተዋቅሮ ለህብረተሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ አመልክተዋል።

እንዲሁም በአከባቢው ከሚንቀሳቀሱ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በስጋት ቀጠና ውስጥ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ወደ ተሻለ ቦታ የማዘዋወር ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በተጨማሪም ከክልሉ እና ከፌደራል የአደጋ መከላከል ኮሚሽኖች ጋር በመናበብ የተቀናጀ ስራ እየተሠራ እንደሚገኝ አበክረዋል።

ሰኞ ታኅሳስ 21 ቀን 2017 ዓ.ል በተለይም በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ ንዘረታቸው እስከ አዲስ አበባ የተሰሙ ከ10 በላይ የተመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጦች መከሰታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።

በተመሳሳይ ዛሬ ረፋድ 4፡43 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ በአራት ኪሎ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት መሰማቱ ተገልጿል።

©ሀሩን ሚድያ

ሰላም ሰላም ውድ ደበኞቼ እንሆ አዳድስ ቀሚሶችን ይዘንላችሁ መተናል ማዘዝ ከፈለጋችሁ በ 0556869293
02/01/2025

ሰላም ሰላም ውድ ደበኞቼ እንሆ አዳድስ ቀሚሶችን ይዘንላችሁ መተናል ማዘዝ ከፈለጋችሁ በ 0556869293

ሰላም ውድ ደበኞቻችን ኳሊቲያቸውን የጠበቁ ጨማዎችን እና ድርኣዎችን በቅናሽ ዋጋ ከእኛጋ ታገኛላችሁ 0556869293 በዋትስ አፕ ያናግሩን
03/11/2024

ሰላም ውድ ደበኞቻችን ኳሊቲያቸውን የጠበቁ ጨማዎችን እና ድርኣዎችን በቅናሽ ዋጋ ከእኛጋ ታገኛላችሁ 0556869293 በዋትስ አፕ ያናግሩን

18/08/2024
Huccuwaan Biyyaa fii Qamisootaa Addaa addaa Pehii salaam irra ni,Argattu Nu Ajajaa bakka jirtanutti Hatataamaan isiiniff...
11/06/2024

Huccuwaan Biyyaa fii Qamisootaa Addaa addaa Pehii salaam irra ni,Argattu Nu Ajajaa bakka jirtanutti Hatataamaan isiiniff Qaqaabsiiiffnaa

ሰላም ወድ ደንበኞች ኢድ አል አደሃ የሚሆኑ #ድሪዎች # #ሺፎኖችን #ቀሚሶችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይዘዙ ባሉበት በፍጥነት እናመጣለን 055 686 9293

ሰላም ወድ ደንበኞች ኢድ አል አደሃ የሚሆኑ  #ድሪዎች  #  #ሺፎኖችን  #ቀሚሶችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይዘዙ ባሉበት በፍጥነት እናመጣለን  055 686 9293
05/06/2024

ሰላም ወድ ደንበኞች ኢድ አል አደሃ የሚሆኑ #ድሪዎች # #ሺፎኖችን #ቀሚሶችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይዘዙ ባሉበት በፍጥነት እናመጣለን 055 686 9293

ሰላም ወድ ደንበኞች  #ለበዓል የሚሆኑ  #ድሪዎች  #ቀሚሶችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይዘዙ 055 686 9293
05/06/2024

ሰላም ወድ ደንበኞች #ለበዓል የሚሆኑ #ድሪዎች #ቀሚሶችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይዘዙ 055 686 9293

Address

Abubeker
Sharjah

Telephone

+971556134259

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰላም አልባሳት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share