19/09/2026
https://youtu.be/7js5Yipnxoo?is=KUImjXWO_daksqt0
ጎግል ፍሎው (Google Flow) ምንድን ነው? አሰራሩና የሚጠቀምባቸው ሞዴሎች በግል
ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት በአሁኑ ሰዓት እጅግ መነጋገሪያ የሆነውን ድንቅ አዲስ የቴክኖሎጂ መሳሪያ Google Flow ነው! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ Google Flow ምንድነው? ለይዘት ፈጣሪዎች (Content Creators) ምን ያህል ስራን እንደሚያቀልል እና እንዴት በቀላሉ ቪዲዮዎችን መስራት እንደምንችል ደረጃ በደረጃ አሳያችኋለሁ።
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ፣ አስተያየታችሁን በኮሜንት ማስቀመጥ እና ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ Share ማድረግ እንዳትረሱ! ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ተጨማሪ አዳዲስና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት አሁኑኑ Subscribe አድርጉና የደወል ምልክቷን ተጫኑ! ❤️🔔
#