Ethiopia House Market

Ethiopia House Market Real Estate ቤት የመግዛት ፍላጎት አለዎት ታዲያ 🏞📞 ይደውሉ 0924434908 telegram

ካሳንችስ በታሪካዊቷ እና በዲፕሎማት መንደር4K ጀርባ ወይም ግቢ ገብርኤል ፊት ለፊት 22 ሄክታር ላይ  ያረፈ ኮምፓውንድ  ሪል እስቴት እየገነባን እንገኛለን 40%  ግንባታ30% ግሪን 30%...
26/08/2026

ካሳንችስ
በታሪካዊቷ እና በዲፕሎማት መንደር

4K ጀርባ ወይም ግቢ ገብርኤል ፊት ለፊት

22 ሄክታር ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ ሪል እስቴት እየገነባን እንገኛለን
40% ግንባታ
30% ግሪን
30% መንገድ
የካሬ አማራጭ
ባለ 1 ምኚታ 55 ካሬ ,60 ካሬ
ባለሁለት >> 80 ካሬ
ባለ 3 >> 95 ,105, 115 ካሬ
ቢለ 4 >> 160 ካሬ

#አከፋፍል

​ #1. ለ 115 ካሬ ሜትር (115 m^2) የተሰላ (በ15% ቅድመ ክፍያ)
​ከ3ኛ - 10ኛ ፎቅ (የአንድ ካሬ ዋጋ፡ 146,489 ብር)
​ጠቅላላ ዋጋ፦ 16,846,235.00 ብር
​15% (ቅድመ ክፍያ)፦ 2,526,935.25 ብር

​ከ11ኛ - 18ኛ ፎቅ (የአንድ ካሬ ዋጋ፡ 120,175 ብር)
​ጠቅላላ ዋጋ፦ 13,820,125.00 ብር
​15% (ቅድመ ክፍያ)፦ 2,073,018.75 ብር

​ከ19ኛ - 26ኛ ፎቅ (የአንድ ካሬ ዋጋ፡ 106,007 ብር)
​ጠቅላላ ዋጋ፦ 12,190,805.00 ብር
​15% (ቅድመ ክፍያ)፦ 1,828,620.75 ብር

ከ27ኛ - 32ኛ ፎቅ (የአንድ ካሬ ዋጋ፡ 98,815 ብር)
​ጠቅላላ ዋጋ፦ 11,363,725 ብር
​15% (ቅድመ ክፍያ)፦ 1,704,558.75 ብር

ለበለጠ መረጃ
⛽️ 0924434908
TG
➥ ደንበኛ ለአመጣልንም ኮሚሽን እናስባለን
የዋጋ ጭማሪ ሊደረግ ውስን ቀናት ቀርተውናል ፈጥነው እስቶክ ያስይዙ

በ 15% ቅድመ ክፍያ

​⚠️ ማሳሰቢያ፦ ውል ከተወሰደ በኋላ የፌሮ፣ የሲሚንቶ፣ የጅብሰም.... ወዘተ የዋጋ ጭማሪ አይደረግም። ውል ሲዋዋሉ ከ20% በላይ (35%፣ 40%፣ 55%፣ 70%፣ 85%፣ ወይም 100%) ለሚከፍሉ የተጠቀሱት የቅናሽ መቶኛዎች (ከ12% እስከ 20%) ያገኛሉ። አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

26/08/2026
ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሂወት የቀየረ የናንተንም ይቀርላችሁ #አሜን በሉ 🙏🙏🙏
18/08/2026

ቅዱስ ሚካኤል
የባህራንን የሞት ደብዳቤ
ወደ ሂወት የቀየረ
የናንተንም ይቀርላችሁ
#አሜን በሉ 🙏🙏🙏

የጣቶችዎ ላይ ያሉ ጥቃቅን ፀጉሮች ሚስጥር፡ ከእኛ የተሰወረው ድንቅ የተፈጥሮ ስራ! በየቀኑ የምንገለገልባቸውን እጆቻችንን እና ጣቶቻችንን በቅርበት ተመልክተው ያውቃሉ? በጣቶቻችን ላይ በግልጽ...
17/08/2026

የጣቶችዎ ላይ ያሉ ጥቃቅን ፀጉሮች ሚስጥር፡ ከእኛ የተሰወረው ድንቅ የተፈጥሮ ስራ!

በየቀኑ የምንገለገልባቸውን እጆቻችንን እና ጣቶቻችንን በቅርበት ተመልክተው ያውቃሉ? በጣቶቻችን ላይ በግልጽ የማይታዩ፣ ጥቃቅን እና ቀጭን ፀጉሮች ይገኛሉ።

ብዙ ጊዜ ትኩረት የማንሰጣቸው እና ብዙዎቻችን በፍጹም አስተውለናቸው የማናውቀው እነዚህ ጥቃቅን ፀጉሮች በዚያ ቦታ ላይ የተገኙበት የራሳቸው የሆነ የተፈጥሮ እና የሳይንስ ምስጢር አላቸው።

ሳይንሳዊ ግኝቶች እንደሚያመለክቱት እነዚህ ፀጉሮች በጥንት ዘመን የነበረውን የሰው ልጅ የተፈጥሮ እድገት ሂደት የሚያሳዩ የቀሩ አሻራዎች ናቸው።

በእጆቻችን ጀርባ ላይ የሚገኙት የፀጉር ስሮች በቀጭኑ ቬለስ በተባለው የፀጉር አይነት የተሸፈኑ ሲሆን፣ ይህም ከቅድመ አያቶቻችን የተወረሰ የሰውነት መከላከያ አካል ነው።

ከዚህ በተጨማሪ እነዚህ ጥቃቅን ፀጉሮች የንክኪ ስሜትን የማጠናከር ድብቅ ተግባር አላቸው። እያንዳንዱ የፀጉር ስር ከአነስተኛ የነርቭ ጫፎች ጋር የተያያዘ ስለሆነ፣ ማንኛውም ነገር እጃችንን ከመንካቱ በፊት ወይም ቀላል ንፋስ እንኳ ሲያልፍ በፍጥነት ስሜቱን ለታችኛው የነርቭ ክፍል በማስተላለፍ እንደ ቀደመ ማስጠንቀቂያ ያገለግላሉ።

የቆዳችን አይነት ልዩነትም ለዚህ ሌላው ምክንያት ነው። የእጅ መዳፋችን እና የጣቶቻችን የውስጥ ክፍል ሙሉ በሙሉ ፀጉር የሌለው ጠንካራ ቆዳ ሲሆን፣ የጣቶቻችን የጀርባ ክፍል ግን የተፈጥሮ የዘይት እጢዎች እና የፀጉር ስሮች ያሉት ቀጭን ቆዳ ነው።

በተጨማሪም በጣቶችዎ መካከለኛ ክፍል ላይ ያሉ ፀጉሮች ጎልተው መውጣታቸው ወይም አለመኖራቸው በቀጥታ ከወላጆች ከሚወረስ የDNA ይዘት እና የጄኔቲክስ አመጣጥ ጋር የተያያዘ ነው፡ አሁኑኑ እጅዎን ወደ ብርሃን አስጠግተው በመመልከት ይህን ድንቅ የተፈጥሮ ክስተት በገዛ ዓይንዎ ማስተዋል ይችላሉ።

__

ሀሳብ እና'ሳ'ፍራለን
Viva @መናኸሪያ ረዲዮ

የአያት ሪል እስቴት የታላቅ ቅናሽ ኤክስፖ ማጠቃለያ​ማስታወቂያው እስከ ነሐሴ 30 የሚቆይ የአዲስ ዓመት ልዩ የቅናሽ ማስተዋወቂያ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ተመራጭ አካባቢዎች ቤቶች...
31/07/2026

የአያት ሪል እስቴት የታላቅ ቅናሽ ኤክስፖ ማጠቃለያ

​ማስታወቂያው እስከ ነሐሴ 30 የሚቆይ የአዲስ ዓመት ልዩ የቅናሽ ማስተዋወቂያ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ተመራጭ አካባቢዎች ቤቶችን በባለቤትነት ለመያዝ የቀረበ ዕድል ነው።

​1. ካዛንቺስ ፕሮጀክት (በ24 ወራት የሚረከቡት)

​የቅድመ ክፍያ አማራጭ: 15% (ከ 740,973 ብር ጀምሮ)

​ቀሪ ክፍያ: በ7 ዙር የሚከፈል

​የቤት አይነቶች እና ዋጋዎች

​ባለ 1 መኝታ: 4.1 ሚሊዮን ብር

​ባለ 2 መኝታ: 5.9 ሚሊዮን ብር

​ባለ 3 መኝታ: 7.1 ሚሊዮን ብር

​ባለ 4 መኝታ: 12.3 ሚሊዮን ብር

​የፕሮጀክቱ ገጽታዎች እና እይታዎች

​መሰረተ ልማቶች: ፓርኮች እና የወንዝ ዳር ልማት፣ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት እና ሆስፒታል፣ እንዲሁም የእምነት ተቋማት።

​የእይታ መስመሮች: ወደ ቤተ መንግሥት (ጊቢ ገብርኤል)፣ ወደ ያካ ተራራ ጫካ፣ ወደ ወንዝ ዳር ልማት፣ እና ወደ ወዳጅነት ፓርክ።

​2. ሲኤምሲ ሚካኤል እና አያት ፕሮጀክቶች (ግንባታቸው 90% የደረሱ)

​ባለ 2 መኝታ: 6.7 ሚሊዮን ብር

​ባለ 3 መኝታ (G+1): 12.9 ሚሊዮን ብር

​ጠቃሚ ማስታወሻዎች

​አስተናጋጅ: ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይሰጣል።

​ከሀገር ውጭ ላሉ: በውክልና መግዛት ይቻላል።

​የመገናኛ አድራሻዎች

​ስልክ ቁጥር: 0924434908

​ዋትስአፕ (WhatsApp): wa.me/251924434908

​ቴሌግራም (Telegram): t.me/realestate2116

06/07/2026

በታሪካዊቷ ቦታ ካሳንችስ

ሱቅ ዛሬዉኑ ስራ የሚጀምሩበት

🏢 በካዛንቺስ እምብርት የሱቅ ሽያጭ! ከ29 ካሬ ሜትር ጀምሮ ጥንቅቅ ብሎ የተገነባ የአዲስ አበባ የንግድ ማዕከል በሆነው ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር፣ ለንግድዎ ወይም ለኢንቨስትመንትዎ የሚሆን እጅግ አትራፊ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል።

💰 የዋጋ ዝርዝር (በካሬ ሜትር)
1ኛ ፎቅ ላይ፦ 300,000 ብር
2ኛ ፎቅ ላይ፦ 250,000 ብር
3ኛ ፎቅ ላይ፦ 200,000 ብር
💳 ምቹ የክፍያ አማራጭ
ቅድመ ክፍያ፦ 40%
2ኛ ክፍያ፦ 30%
3ኛ ክፍያ፦ 30%

ለምን ካዛንቺስ? ከፍተኛ የሰዎች ፍሰት ያለበት፣ አስተማማኝ የገበያ ቀጠና እና የኢንቨስትመንትዎ ዋጋ በየቀኑ የሚጨምርበት ስትራቴጂካዊ ቦታ በመሆኑ! ፈጥነው በመወሰን የትርፋማነቱ ተጠቃሚ ይሁኑ📞 ይደውሉ 09-24-43-49-08
ወይም +251924434908

Channel: https://t.me/realestate2116

Telegram :

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia House Market posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopia House Market:

Shortcuts

Share