Yunus ETH

Yunus ETH Allahamdulillah

Shatter work/የሻተር ስራ
25/04/2025

Shatter work/የሻተር ስራ

23/08/2023

Check out YUNUS ETHIO🇪🇹's video.

24/06/2022
አዛኙ ጌታችን አላህ ሆይ! አንተ የአማኞች መመኪያ የሆንክ፣ ድብቅንም ይፋንም የምታውቅ፣ አንዳች ነገር ካንተ የማይሰወርብህ ጥበበኛ ጌታ ሆይ፣ የተበዳይን ዱዓእ ተቀባይ የሆንከው አሸናፊ ጌታ ...
24/06/2022

አዛኙ ጌታችን አላህ ሆይ! አንተ የአማኞች መመኪያ የሆንክ፣ ድብቅንም ይፋንም የምታውቅ፣ አንዳች ነገር ካንተ የማይሰወርብህ ጥበበኛ ጌታ ሆይ፣ የተበዳይን ዱዓእ ተቀባይ የሆንከው አሸናፊ ጌታ ሆይ!… የነዚህን ሚስኪን ባሮችህን እምባ አብስ።

እነዚህ ሚስኪን እናቶች ከሰፌድ ውጭ የማያውቁ፣ እነዚህ ሚስኪን አባቶች ከሞፈር ቀምበር ውጭ የማያውቁ ንጹሕ ዜጎች ነበሩ። ነገር ግን ሴረኛ ፖለቲከኞች ደማቸውን በከንቱ አፍሰውታልና አንተ በጀነት ተቀበላቸው፤ በዳዮችንም ተበቀላቸው።

#በቃ

▬«የሀጂ ሻሚል ትግል እና የስልጤ ህዝብ ተነጣጥለው የሚታዩ አይደሉም። ህይወታቸውን በሙሉ ለስልጤ ህዝብ ብሎም ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ነፃነት፣ እኩልነትና እድገት ሲታገሉ የኖሩ አርበኛ ናቸው።»
19/06/2022


«የሀጂ ሻሚል ትግል እና የስልጤ ህዝብ ተነጣጥለው የሚታዩ አይደሉም። ህይወታቸውን በሙሉ ለስልጤ ህዝብ ብሎም ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ነፃነት፣ እኩልነትና እድገት ሲታገሉ የኖሩ አርበኛ ናቸው።»

በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አንድት የስልጤ ተወላጅ የሆነች እህት ብቻዋን ያስገነባችው ውብ መስጅድ!ስሙ ነጃሺይ መስጅድ ነው።አላህ ይቀበላት፤ አላህ ይጨምርላት። እንዲህ አይነት ጀግኖችን ያብዛል...
18/06/2022

በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አንድት የስልጤ ተወላጅ የሆነች እህት ብቻዋን ያስገነባችው ውብ መስጅድ!

ስሙ ነጃሺይ መስጅድ ነው።

አላህ ይቀበላት፤ አላህ ይጨምርላት። እንዲህ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን።

«ስለ ሀጅ ሻሚል ስብዕና እኔ ውስጥ የቀረው ሀሳብ የፍትህ ተሟጋችነታቸው፣ የነፃነት አርማነታቸው ነው!»የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ Muferihat Kamil Ahmed ▬▬▬▬▬▬▬▬●●▬▬▬...
18/06/2022

«ስለ ሀጅ ሻሚል ስብዕና እኔ ውስጥ የቀረው ሀሳብ የፍትህ ተሟጋችነታቸው፣ የነፃነት አርማነታቸው ነው!»
የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ Muferihat Kamil Ahmed ▬▬▬▬▬▬▬▬●●▬▬▬▬▬▬▬▬▬

«ሀጅ ሻሚልን በአካል የማየት ዕድል ማግኘት ባልችልም እጅግ አስደማሚ ከሆነው ታሪካቸው ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ነገር መገንዘብ ችያለሁ፡፡ በህይወት በነበሩበት ወቅት ለስልጤ ህዝብ የማንነት ትግል በገንዘባቸው፣ በጊዜያቸው ፣ በጉልበታቸውና በእውቀታቸው ታግለው ማታገላቸውን ከቤተሰቦቼ በቅርብ የመስማት ዕድልን አግኝቻለሁ፡፡

ስለ ሀጅ ሻሚል ስብዕና እኔ ውስጥ የቀረው ሀሳብ የፍትህ ተሟጋችነታቸው፣ የነፃነት አርማነታቸው ነው፡፡ ይህን ታሪክ ትውልድ ሊያውቀው፣ ሊታነፅበት ይገባል፡፡ በመፅሀፍ መልክ መቅረፅ መጀመሩ መልካም ጅምር ሲሆን በቀጣይ በተደራጀና በተጠናከረ መንገድ ብዙ ልንሰራ ይገባል፡፡»

የስራና ክህሎት ሚኒስትር ጊስቲት ሙፈሪሃት ካሚል ስለሀጅ ሻሚል የተናገረችው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬●●▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ስለፍትህ እንጮሀለን፣ ሠላምን እንሰብካለን፣ አንድነትንና መከባበርን እንሻለን!

ትኬት ገዝታችሁ መግባት የማትችሉ በር ላይ ትኬት በ500 ብር ከገዙ ሰዎች እየተቀበላችሁ መግባት ስለምትችሉ እንዳትቀሩ።  መንገዶች ሁሉ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም ያመራሉ
13/06/2022

ትኬት ገዝታችሁ መግባት የማትችሉ በር ላይ ትኬት በ500 ብር ከገዙ ሰዎች እየተቀበላችሁ መግባት ስለምትችሉ እንዳትቀሩ።

መንገዶች ሁሉ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም ያመራሉ

🛑 የሀላባ እንግዶቻችን በአዲስ አበባ ስታዲየም ተሰይመዋል። መንገዶች ሁሉ ወደ አዲሰ አበባ ስታዲየም ያመራሉ።
13/06/2022

🛑 የሀላባ እንግዶቻችን በአዲስ አበባ ስታዲየም ተሰይመዋል።

መንገዶች ሁሉ ወደ አዲሰ አበባ ስታዲየም ያመራሉ።

09/06/2022

እኛ አብዮት አደባባይንም ይሁን ስቴዲየሙን አንወርስም። ሰው እንደት የራሱን ንብረት ይወርሳል? ቀድሞውኑ የማን ሆነና ነው ከማነው የምንወርሰው? የኛው የጋራችን ንብረት ነው'ኮ!

አንድ ሰው ዝም ብሎ መኖሪያ ቤቱን «እወርሳለሁ!» ይላል እንደ?

Address

YNS
Addis Ababa
JEFIWKKE

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yunus ETH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share