24/10/2025
"የመሀላ ጉልበት" ✋✋
ቅዳሜ ከሰዓትዎን "የመሀላ ጉልበት"✋✋ በሚል ርእስ አውታር ቃሎቻችንን የማያ እና የመወያያ መድረክ አዘጋጅተናል። ባዘጋጀነው ልዩ የፓነል ውይይት ከእኛ ጋር ያሳልፉ! ለውይይቱ መነሻ ሀሳብ እና ትንተና እንዲያቀርቡልን በህግ፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በፍልስፍና ጠልቀው የተመለከቱ በየ ዘርፉ ያሉ ምሁራንን ጋብዘናል።
ከህግ አቶ ታምሩ ወንድምአገኝ የህግ አማካሪ እና ጠበቃ፣ እንዲሁም አቶ ቢኒያም አህመድ የህግ እና ቢዝነስ መምህር እና ተመራማሪ
ከስነ-ፅሁፍ ጥላሁን ተሊላ /ዶክተር /
ከፍልስፍና ሀኒባል በቀለ /እጩ ዶክተር/
አወያይ
ዮናስ ታረቀኝ
ኑ እና ሐሳብ ተካፈሉ፤ ሐሳብ አካፍሉ!
ቦታ: 4ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ዋልያ መፃሕፍት አዳራሽ
ቀን እና ሰዓት : ቅዳሜ ጥቅምት 15 ቀን 2018 ዓም ከሰዓት 8:00 ጀምሮ