T mobile & electronics

T mobile & electronics Orginal products with low price

07/01/2026
የዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች  Last Word🤔🤔 just for fun. የእናንተ ምን ነበር?
29/12/2025

የዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች Last Word🤔🤔 just for fun. የእናንተ ምን ነበር?

የ 2028 የስፖርት አለም ምርጥ ፎቶዎች
25/12/2025

የ 2028 የስፖርት አለም ምርጥ ፎቶዎች

newly arrived brand watches (ROLEX,DIESEL,...)Ke 1500 birr jemro0966848089free deliveryNo 1 gelanNo 2 tulu dimtu
26/07/2022

newly arrived brand watches (ROLEX,DIESEL,...)
Ke 1500 birr jemro
0966848089
free delivery
No 1 gelan
No 2 tulu dimtu

DIESEL watchonly 1500 birrfree deliverycall 0966848089ቁ 1 gelanቁ 2 tulu dimtu
25/07/2022

DIESEL watch
only 1500 birr
free delivery
call 0966848089
ቁ 1 gelan
ቁ 2 tulu dimtu

የአዲስ አመት እቅዶን ዘንድሮ ያሳካሉ .በድጋሜ እንኳን ለ2014 ዐ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እንላለን    አዲስ አመት ሲመጣ ከሌሎች በአሎች በተለየ ከበአሉ ድባብ ባሻገር መጪውን ...
11/09/2021

የአዲስ አመት እቅዶን ዘንድሮ ያሳካሉ .
በድጋሜ እንኳን ለ2014 ዐ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እንላለን
አዲስ አመት ሲመጣ ከሌሎች በአሎች በተለየ ከበአሉ ድባብ ባሻገር መጪውን አመት ካለፈው አመት የተሻለ ይሆን ዘንድ ብዙዎቻችን አዳዲስ እቅዶችን እናቅዳለን.ታድያ ይህን ያቀድነውን እቅድ አንዳንዶቻችን ስናሳካ ብዙዎቻችን ሳይሆንልን አመቱን እናጠናቅቃለን .እቅዶቻችን እንዲሳኩ ወይም እንዳይሳኩ የሚያደርጉ ምክንያቶች በዋናነት በ 2 ይከፈላሉ
1 internal factors(የራሳችን ምክንያቶች
2 external factors(ከኛ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ ምክንያቶች )
ዛሬ እንደመጀመሪያ በመጪው የህይወት ክፍላችን የወጠነው ሀሳቦች ይሳኩ ዘንድ አንዱና ዋናው የሆነውን internal factor(የግል ሁኔታዎች ) በዋናነት ምን ቢሆኑ የተሻለ እንደሚሆን መነሻ ሀሳብ እንሰጣቹሃለን
የ internal factor ትልቁና ዋናው ነገር አስሳሰባችን ላይ የምንሰራው ስራ ነው
ማድረግ ካለብን ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ወሳኝ ናቸው
1.የምናስቀምጣቸው ግቦች እንድናደርጋቸው የሚያነሳሱ(motivate የሚያረጉ) ይሁኑ
2.ፍርሀታችንን አስወግደን የይቻላል መንፈስን እናዳብር.
3.የአእምሮአችንን ትኩረት የሚወስዱ አላስፈላጊ ነገሮችን መቀነስ
4.በጠዋት መነሳት ,የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ ,በቂ እንቅልፍ ማግኘትና አመጋገብን ማስተካከል
5.ሁሌም ግባችንን ማስታወስና ከግባችን ለመድረስ የሚያስችሉን ተግባራት ማከናወን
6.ነገሮች እንዳሰብነው ባይሄዱ ቆም ብለን መፍትሄ መፈለግ
...ይቀጥላል .

" መልካም የጤናና የስኬት ዘመን ይሁንላቹ"

መጪው አዲስ አመት  የሰላም የጤና እንዲሁም ያሰቡት መልካም ሀሳብ ሁሉ የሚሳካበት ይሆን ዘንድ እንመኛለን .     happy new year
10/09/2021

መጪው አዲስ አመት የሰላም የጤና እንዲሁም ያሰቡት መልካም ሀሳብ ሁሉ የሚሳካበት ይሆን ዘንድ እንመኛለን .
happy new year

08/09/2021

ጤና ይስጥልን የፔጃችን ተከታታዮች !
Z doctors health consultancy
አስቀድመን ለ 2014 ዐ.ም እንኳን አደረሳችሁ እያልን በአዲሱ አመት በልዩ ሁኔታ ከጤናና ህክምና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በስፋትና በተከታታይ ይዘንላችሁ እንደምንቀርብ ስንገልፅ ደስታ ይሰማናል .
እናንተም ስለየትኛው የጤናና ህክምና ጉዳይ መረጃ ማግኘት እንደምትፈልጉ መልዕክት ይላኩልን .
"ጤናማ ማህበረሰብ ለተሻለ ህይወት "

የስኳር በሽታ(Diabetes Mellitus)*የስኳር በሽታ ማለት ሰውነታችን ግሉኮስ የሚባለውን ንጥረነገር መጠቀም ባለመቻሉ የሚፈጠር ችግር ነው ።፦በዋነኛነት ሁለት አይነት የስኳር በሽታዎች ...
07/03/2021

የስኳር በሽታ(Diabetes Mellitus)
*የስኳር በሽታ ማለት ሰውነታችን ግሉኮስ የሚባለውን ንጥረነገር መጠቀም ባለመቻሉ የሚፈጠር ችግር ነው ።
፦በዋነኛነት ሁለት አይነት የስኳር በሽታዎች አሉ።
1.የመጀመሪያው አይነት የስኳር በሽታ:በቤተሰብ ውስጥ ካለ የመጠቃት እድል አለ ተብሎ የሚታሰብ ሲሆን እስከ 45 አመት ባለ የዕድሜ ክልል የሚመጣ ሲሆን ኢንሱሊን ባለመኖሩና ባለመመረቱ የሚከሰት ነው።
2.ሁለተኛው አይነት የስኳር በሽታ ጣፊያ ውስጥ ኢንሱሊን ቢመረትም የተመረተው ኢንሱሊን ጥቅም የማይሰጥና ሰውነታችን የተላመደው በመሆኑ የሚፈጠር ነው።
3.በእርግዝና ጊዜ የሚመጣ የስኳር በሽታ ቢኖርም ከወሊድ በኋላ ለብዙዎቹ እናቶች ይጠፋል።
# አጠቃላይ የስኳር በሽታ ምልክቶች
*ቶሎ ቶሎ ውሀ መጠጣት ፣ቶሎ ቶሎ የሚመጣ የረሃብ ስሜት፣ክብደት መቀነስ ፣የድካም ስሜት፣እይታ ላይ ብዥታና በቀላሉ እጅና እግር መቁሰል።
*በወንዶች ላይ የወሲብ ስሜት መቀነስ ፣ የብልት መልፈስፈስና የጡንቻ መልፈስፈስ
*በሴቶች ላይ ደግሞ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ፣ በቀላሉ በፈንገስ ኢንፌክሽን መጠቃትና የቆዳ መገርጣትና ማሳከክ

*የስኳር በሽታ የአኗኗር ዘይቤን በማስተካከልና በመድሀኒት ይታከማል።
**አስቡ: ያልታከመ የስኳር በሽታ በአንጎል ፣በልብ፣በአይን፣በኩላሊት ፣በደም ቱቦዎችና በእግር አካባቢ ከባድ ጉዳት ያስከትላል ።
*ነገር ግን የስኳር መጠኑን በየጊዜው እየተከታተለ የአኗኗር ዘይቤውን በሚያስተካክል ሰው ላይ ችግሩ እምብዛም አይደለም።
* የስኳር በሽታን ችላ ካልን ለከፍተኛ የስኳር በሽታ(ኬቶ አሲዶሲስ) ያጋልጠናል ።ይህ ደግሞ ሰውነትን በቀላሉ ያጠቃል። ለሞትም ይዳርጋል።
** ይህን የመሰሉ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት "ዘ ዶክተርስ የጤና አማካሪ "ፔጅን ላይክ ያርጉ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251966848089

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when T mobile & electronics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share