HDF and MDF Furniture Finishing Materials

HDF and MDF Furniture Finishing Materials Finishing materials Doors,Kitchen Cabinet,Cupboard, Tv stand and more Materials available call to us 0975618760

Call +251975618760
20/06/2024

Call +251975618760

ግራናይት(Granite) ከውጭ ጥሬ እቃ በማስመጣት በኢትዮጵያ በጥረት የሚያመርተው ስቶን ማን ድርጅት የተለያዩ የግራናይት አይነቶችን ያመርታል በብዛት ይገኛሉ ዋጋችንም ተመጣጣኝ ነው በሚፈልጉ...
28/12/2022

ግራናይት(Granite) ከውጭ ጥሬ እቃ በማስመጣት በኢትዮጵያ በጥረት የሚያመርተው ስቶን ማን ድርጅት የተለያዩ የግራናይት አይነቶችን ያመርታል በብዛት ይገኛሉ ዋጋችንም ተመጣጣኝ ነው በሚፈልጉት ልክ ተቆርጠውም ይሸጣሉ ለመግዛት ከፈለጉ በዚህ ስልክ ደውሉልን

2cm and 3cm thickness


⭕️G-603 Granite
⭕️G-663 Granite
⭕️G-687 Granite
⭕️Black Galaxy Granite
⭕️Oman Granite

Came visit us 🙏
Sales Name 👇
0975618760

https://t.me/joinchat/T2skc7-zWq78XLIg

Luxury Spc materialStone plastic compositeየምናስመጣቸው ሞርቶች1⃣.Spc Floor tiles(የወለል ንጣፍ)2⃣. የግድግዳ ምርቶች( wallTiles)3⃣. ዘኮሎ (sk...
29/10/2022

Luxury Spc material
Stone plastic composite

የምናስመጣቸው ሞርቶች

1⃣.Spc Floor tiles(የወለል ንጣፍ)

2⃣. የግድግዳ ምርቶች( wall
Tiles)
3⃣. ዘኮሎ (skirting )

SPC Floor tiles (የወለል ንጣፍ)

87% ከተፈጨ ድንጋይ ማርብል እና 13% ከፕላስቲክ ድብልቅ የሚሰራ ነው

1⃣ የውሃ ስርገትን የሚከላከል
2⃣ እሳትን የሚቋቋም
3⃣ የማያንሸራትት
4⃣ ቅዠዝቃዜ የሌለው
5⃣ በቀላሉ ለመገጣጠም የሚችል
6⃣ ከ 24በላይ የከለር አማራጭ

📞ለበለጠ መረጃ Spc tiles ለማዘዝ ወይንም ለማየት ከፈለጉ

0975618760 henok ብለው ይደውሉልን።

https://t.me/+30psNV6epdA3NThk

SPC, UV BOARD,CEILING & WALL BOARDLuxury Spc materialStone plastic compositeየምናስመጣቸው ሞርቶች1⃣.Spc Floor tiles(የወለል ንጣፍ)2⃣....
06/10/2022

SPC, UV BOARD,CEILING & WALL BOARD

Luxury Spc material
Stone plastic composite

የምናስመጣቸው ሞርቶች

1⃣.Spc Floor tiles(የወለል ንጣፍ)

2⃣. የግድግዳ ምርቶች( wall
Tiles)
3⃣. ዘኮሎ (skirting )

SPC Floor tiles (የወለል ንጣፍ)

87% ከተፈጨ ድንጋይ ማርብል እና 13% ከፕላስቲክ ድብልቅ የሚሰራ ነው

1⃣ የውሃ ስርገትን የሚከላከል
2⃣ እሳትን የሚቋቋም
3⃣ የማያንሸራትት
4⃣ ቅዠዝቃዜ የሌለው
5⃣ በቀላሉ ለመገጣጠም የሚችል
6⃣ ከ 24በላይ የከለር አማራጭ

📞ለበለጠ መረጃ Spc tiles ለማዘዝ ወይንም ለማየት ከፈለጉ

0975618760 henok ብለው ይደውሉልን።

https://t.me/+30psNV6epdA3NThk

Multi Colormulti Opening doorበፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:🚪ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይን ሲመ...
06/10/2022

Multi Color

multi Opening door

በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:

🚪ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይን ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው።

🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው።

🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው።

ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው

📞ለበለጠ መረጃ ወይም በሮችን ማዘዝ ከፈለጉ:
+251975618760
ይደውሉ።

https://t.me/joinchat/T2skc7-zWq78XLIg

አስተማማኝ የእንጨት በርና ሌሎች ምርቶችን መግዛት እና ማየት ይፈልጋሉ?👇👉 ከአውስትራሊያ ሀገር ጥሬ ዕቃውን በማስመጣት ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ በፈለጉት ዲዛይን እና ቀለም ምርጫ ይሰራሉ።የእን...
09/04/2022

አስተማማኝ የእንጨት በርና ሌሎች ምርቶችን መግዛት እና ማየት ይፈልጋሉ?
👇
👉 ከአውስትራሊያ ሀገር ጥሬ ዕቃውን በማስመጣት ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ በፈለጉት ዲዛይን እና ቀለም ምርጫ ይሰራሉ።

የእንጨቱ ዛፍ ስም oak(በሉጥ) ይባላል በባህሪው ጠንካራ እንጨት ሲሆን በሰሜን አሜሪካና በምስራቅ የአለማችን ክፍል ዛፉ በብዛት ይገኛል።

👉 በሮቻችን እና ሌሎች ምርቶቻችንን ውሃንና ድምፅን የማይስተላልፉ ናቸው።

👉 ማቴሪያሉ HDF ሲሆን ባለ 8 thickness እና ከዛም በላይ ናቸው
የበሩ ውፍረት ደግም 4 cm ሲሆን
የራሱ ቁልፍና እጀታ ያለው ነዉ።

👉 በመስታወት በፈለጉት ዲዛይን ይሰራሉ

👉 ሁለት አመት ዋስትና እንሰጣለን

📞ለበለጠ መረጃ ወይም ማዘዝ ከፈለጉ:
+251975618760 sales person henok
ይደውሉ።

Join us 👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEbKB0GjauZuH_ZdKA

አስተማማኝ Semi Solid Maingate የእንጨት በርና ሌሎች ምርቶቻችን  መግዛት እና ማየት ይፈልጋሉ?👇👉 ከአውስትራሊያ ሀገር ጥሬ ዕቃውን በማስመጣት ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ በፈለጉት ዲዛ...
05/04/2022

አስተማማኝ Semi Solid Maingate የእንጨት በርና ሌሎች ምርቶቻችን መግዛት እና ማየት ይፈልጋሉ?
👇
👉 ከአውስትራሊያ ሀገር ጥሬ ዕቃውን በማስመጣት ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ በፈለጉት ዲዛይን እና ቀለም ምርጫ ይሰራሉ።

የእንጨቱ ዛፍ ስም oak(በሉጥ) ይባላል በባህሪው ጠንካራ እንጨት ሲሆን በሰሜን አሜሪካና በምስራቅ የአለማችን ክፍል ዛፉ በብዛት ይገኛል።

👉 በሮቻችን እና ሌሎች ምርቶቻችንን ውሃንና ድምፅን የማይስተላልፉ ናቸው።

👉 ማቴሪያሉ HDF ሲሆን ባለ 16 thickness እና ከዛም በላይ ናቸው
የበሩ ውፍረት ደግም 4 cm ሲሆን
የራሱ ቁልፍና እጀታ ያለው ነዉ።

👉 በመስታወት በፈለጉት ዲዛይን ይሰራሉ

👉 ሁለት አመት ዋስትና እንሰጣለን

📞ለበለጠ መረጃ ወይም ማዘዝ ከፈለጉ:
+251975618760 sales person henok
ይደውሉ።

Join us 👇👇👇

https://t.me/joincምርቶችንቻAAAAEbKB0GjauZuH_ZdKA

Cup Board and ቁምሳጥን ❤🙏ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 0975618760
15/02/2022

Cup Board and ቁምሳጥን ❤🙏

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 0975618760

Kitchen Cabinet best quality kitchen cabinet Call now 0975618760
15/02/2022

Kitchen Cabinet best quality kitchen cabinet
Call now 0975618760

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251975618760

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HDF and MDF Furniture Finishing Materials posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share