የልጆች አለም Kidds World

የልጆች አለም Kidds World Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የልጆች አለም Kidds World, Shopping & retail, Addis Ababa.

24/03/2022

T.me/gechfashion27

27/01/2022

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
የደብራችን የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት አባል የሆነችው እህታችን ርግበ ገብረ ጊዮርጊስ ለረጅም አመታት በደም ግፊት እና በ ስኳር በሽታ ስትሰቃይ ቆይታ አሁን ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ አበው ኩላሊቷ ፌል አድርጓል እህታችን ከሌሎች ታማሚዎች የሚለያት ኩላሊቱ ጋር የስኳር እና የደም ግፊቱ ተደምሮ ስቃዩን እጅግ በጣም አክብዶባታል በመሆኑም እህታችን ካለችበት ውስብስብ የጤና ችግር የተነሳ ዲያሊሲስ እያደረገች መቆየት ባለመቻሏ በአስቸኳይ ንቅለ ተከላው መከናወን ስላለበት ሰንበት ትምህርት ቤታችን የእህታችንን ነፍስ ለማዳን ኮሚቴ በማቋቋም በአስቸኳይ ዲያሊሲስ ያስጀመረ ሲሆን ንቅለ ተከላውን ለማድረግ የገንዘብ አቅም ስለሚያስፈልግ ሁላችንም የተቻለንን በማድረግ የእህታችንን ነፍስ እንድንታደግ በመድኃኔዓለም ስም እንማጸናለን ድጋፋችሁን ለማድረግ ከስር በተጠቀሰው ሰ/ት/ት ቤቱ ያቋቋመው ኮሚቴ እና የታማሚዋ እናት በሚያንቀሳቅሱት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ድጋፍ እንድታደርጉ እንማጸናለን
1000450996727 | አስኳል አረጋዊ ፣ መስታወት ይጥና ፣ ቢልልኝ ታከለ
0910299573 | 0934984689 | 09 11864443
በጸሎታችሁ እህታችንን ርግበ ዳዊት በማለት አስቡልን::
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር

Future
17/09/2021

Future

17/09/2021

17/09/2021

17/09/2021

20/06/2021

Address

Addis Ababa

Telephone

+251910803154

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የልጆች አለም Kidds World posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share