ETF Real Estate

27/09/2026
16/09/2026

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🎉አዲሱ ዓመት ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ጤና፣ ሰላም፣ ደስታ እና ብዙ ስኬት ይዞ ይምጣ።አዲሱ ዓመት አዲስ ዕድሎችን፣ አዳዲስ ስኬቶችን እና ብዙ በረከቶ...
11/09/2026

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🎉
አዲሱ ዓመት ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ጤና፣ ሰላም፣ ደስታ እና ብዙ ስኬት ይዞ ይምጣ።

አዲሱ ዓመት አዲስ ዕድሎችን፣ አዳዲስ ስኬቶችን እና ብዙ በረከቶችን ያምጣልዎት። 🌟
መልካም አዲስ ዓመት! 🎊

31/08/2026

ጤና ይስጥልኝ፣ ከአያት ሪልስቴት ሽያጭ ቢሮ ነው።
በካዛንቺስ ግቢ ገብርኤል ሳይት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ግንባታ ላይ እንገኛለን። 🏢
🏠 ከ55 ካሬ እስከ 160 ካሬ የሚደርሱ አፓርታማዎችን
💰 በ15% ቅድመ ክፍያ ይግዙ!
🎁 እስከ 20% ቅናሽ ይደረጋል።
👥 በቡድን ለሚገዙ እስከ 8% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ።
📞 0920309659
በWhatsApp እና Telegram ያገኙናል።

20/08/2026

አያት ሪልስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በአያት ገንቢነት 70/30 እየለማ የሚገኝ ዘመናዊ መንደር ሲሆን በሙሉ ግንባታ በ3 ዓመት የሚጠናቀቅ ይሆናል

ጥብቅ ቁጥጥር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይደረግበታል

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETF Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share