The Ethiopian tik toker

The Ethiopian tik toker Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Ethiopian tik toker, Shopping & retail, Ethiopian, Addis Ababa.

አፋልጉን ❗️  #ሸር በምስሉ የምትመለከቱት ወንድማችን ደስተው ባንቲደር የባህርዳር ከተማ የቀበሌ 7 ነዋሪ ሲሆን በ3/1/2019 ከለሊቱ 9 ሰዓት ከቤት ወጥቶ ስላልተመለሰ ባህርዳር እና አካ...
15/09/2026

አፋልጉን ❗️ #ሸር
በምስሉ የምትመለከቱት ወንድማችን ደስተው ባንቲደር የባህርዳር ከተማ የቀበሌ 7 ነዋሪ ሲሆን በ3/1/2019 ከለሊቱ 9 ሰዓት ከቤት ወጥቶ ስላልተመለሰ ባህርዳር እና አካባቢው የምትኖሩ ልጁን ካያችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 091 195 9392 ትብብር እድታደርጉልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን 🙏🏽ቤተሰቦቹ።
ባህርዳር Daily

ምነው ኢትዮጵያ በተፈታች   በአመክሮ ታርማየውሸት ውንጀላ ክሷን   ያልተገባ ይቅርታ ፈርማ፤በተለቀቀች ከእስር   ላንድ አፍታ ሌቷ በነጋነቃቅላ እሰከምትጥለው  የነካሾቿን መንጋጋ።ክፉ ውሻን ...
15/09/2026

ምነው ኢትዮጵያ በተፈታች በአመክሮ ታርማ
የውሸት ውንጀላ ክሷን ያልተገባ ይቅርታ ፈርማ፤
በተለቀቀች ከእስር ላንድ አፍታ ሌቷ በነጋ
ነቃቅላ እሰከምትጥለው የነካሾቿን መንጋጋ።

ክፉ ውሻን በሙዳ ስጋ ቀስ አድርጎ በብልሃት
ጥበብ ነው ላወቀበት ከእነክፋቱ ማጥፋት።

በመርሕ ዓልባ ጨዋታ በማተብ በቃል ተገኝቶ
ላ'ጥቂ ታክቲክ ጊዜ መስጠት
ጀግንነት በጎነት ሳይሆን ጂልነት ነው የቁም ሞት።

13/09/2026

የ ኢስላም ሙህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን �

23/08/2026

ሞጣ እኮ እውነት ማውራትንም ይችልበታል �

13/08/2026

ትክክል!!!

10/08/2026

በማሞካሸት ያለ ስም ስም አንስጥ ከቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ንግግር የተወሰደ

09/08/2026

መራራ ሃቅ!!!

07/08/2026

ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Ethiopian tik toker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share