Ethiopia ኢትዮጵያ

06/10/2025
24/01/2024

ገነነ መኩርያ (ሊብሮ)
----
ትጉሁ እና በትረካ ጥበብ የተካንከው እንዲሁም በዲስኩሮችህም በድርሰቶችህም ምሰል መከሰት የምትችለው ባለ ለዛው----ሊብሮ!

ከታሪክ ማህደር መዘህ የምታወጣቸው ሰበዞች አለመታከት የሚደመጡ መሆናቸውንና ገጠመኛዊ ተረኮችህ ለፊልም ስራ ስለ ማንሳሳታቸው ("የነገን አልወልድም"ን ልብ ይሏል?) ኖረህ መስክረናል! ወደፊትም ሊተነተኑ የሚችሉ መጻሕፍት አበርከተህልናል!

ውድ ወንድማችን ነፍስህ በስላም ትረፍ!
----
ለቤተስቦቹ: ለወዳጆቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናቱን እመኛለሁ!

17/01/2024

ሰላም

https://linktw.in/XjgGzV
07/01/2024

https://linktw.in/XjgGzV

Abyssinia Radio is an engaging platform that offers a diverse range of content, blending informative discussions, cultural insights, and a vibrant mix of mus...

GOJO DIGITAL RADIO IS ON AIR NOW !
09/12/2023

GOJO DIGITAL RADIO IS ON AIR NOW !

ሁለተኛ ይፉዊ ነፃ የእግር ኳስ ትንተናና ግምት ቻናህ ይኸዉ።
01/03/2023

ሁለተኛ ይፉዊ ነፃ የእግር ኳስ ትንተናና ግምት ቻናህ ይኸዉ።

ቲክቶክ ታግዷል !!!!! መንግስት ቲክቶክ  መታገዱን በይፋ አስታዉቋል ። የመንግሥትና የህዝብን መረጃ ያለፈቃድ ለሶስተኛ አካል አሳልፎ ይሰጣል መባሉንም አክለው ገልፀዋል ።።
28/02/2023

ቲክቶክ ታግዷል !!!!!

መንግስት ቲክቶክ መታገዱን በይፋ አስታዉቋል ። የመንግሥትና የህዝብን መረጃ ያለፈቃድ ለሶስተኛ አካል አሳልፎ ይሰጣል መባሉንም አክለው ገልፀዋል ።።

Address

Addis Ababa
3000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopia ኢትዮጵያ:

Shortcuts

Share