Hulugram

Hulugram Super App

እንኳን ለመስቀል በዓል እንዲሁም ለጊፋታ፣ ጋሪዎሮ እና ሄቦ የዘመን መለወጫ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል ይሁንላችሁ!ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!Download Hulugram Super...
26/09/2022

እንኳን ለመስቀል በዓል እንዲሁም ለጊፋታ፣ ጋሪዎሮ እና ሄቦ የዘመን መለወጫ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ይሁንላችሁ!

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp👇

https://bit.ly/3IbZutj

Photo Credit

እንኳን ወደ 2015 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አሸጋገረን፡፡ አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤናና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!መልካም አዲስ አመት!ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!Download Hul...
11/09/2022

እንኳን ወደ 2015 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አሸጋገረን፡፡ አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤናና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም አዲስ አመት!

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://bit.ly/3IbZutj

የቡሄ ዳቦ ከሁሉግራም ይሸምቱ— የልጅነት ትዝታዎችን ኮሜንት ላይ ያጋሩን።መልካም የቡሄ በዓል ይሁንሎት!ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!Download Hulugram SuperApp 👇 https://bi...
19/08/2022

የቡሄ ዳቦ ከሁሉግራም ይሸምቱ—
የልጅነት ትዝታዎችን ኮሜንት ላይ ያጋሩን።

መልካም የቡሄ በዓል ይሁንሎት!

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://bit.ly/3IbZutj

መልካም በአል!እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!Download Hulugram SuperApp 👇 https://bit....
09/07/2022

መልካም በአል!
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://bit.ly/3IbZutj

17/06/2022

በሁሉግራም ከቻት ውስጥ እንዴት አድርገን የአየር ሰዓት ለሌላ ሰው መሙላት እንችላለን?

ከላይ በምስሉ ላይ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም ከቻት ውስጥ እንዴት የአየር ሰዓት መግዛትና የ10% ቦነስ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ያሳያል።

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

🎉 አዲሱን ሁሉግራም 4.0 ያውርዱ!  ሁሉግራም 4.0 አፕዴት ሲያወርዱ፤ የአየር ሰዓት በቀላሉ ይሞላሉ፣ የአየር መንገድ ቲኬቶን፣ የዲኤስቲቪ እና የካናል ፕላስ ክፍያዎችን መፈፀም ይችላሉ። ሁ...
15/06/2022

🎉 አዲሱን ሁሉግራም 4.0 ያውርዱ!

ሁሉግራም 4.0 አፕዴት ሲያወርዱ፤ የአየር ሰዓት በቀላሉ ይሞላሉ፣ የአየር መንገድ ቲኬቶን፣ የዲኤስቲቪ እና የካናል ፕላስ ክፍያዎችን መፈፀም ይችላሉ።

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

15/06/2022

በቀላሉ ካርድ ሁሉግራምን በመጠቀም እንዴት መግዛት እንችላለን?

ከላይ በምስሉ ላይ ቴሌብር እና አሞሌን በመጠቀም እንዴት መግዛት እንደሚችሉ እና የ 10% ቦነስ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ያሳያል።

ጥያቄ ካሎት ኮሜንት ላይ ይጻፉልን።

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል!
Download Hulugram SuperApp 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

ውድ የሁሉግራም ቤተሰቦቻችንእንኳን ለከተራ በዓል እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰዎ!መልካም በዓል!!ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።የሁሉግራም መተግበሪያዎን ያዘምኑ 👇 https://play.go...
18/01/2022

ውድ የሁሉግራም ቤተሰቦቻችን
እንኳን ለከተራ በዓል እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰዎ!

መልካም በዓል!!
ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።

የሁሉግራም መተግበሪያዎን ያዘምኑ 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

🔥Hulugram ወደ አዲስ ስሪት ዘምኗል።ምን አዲስ ነገር ይዟል?ከ Hulugram1. ዳውንሎድ ማናጀር2. የድምጽ መልክት ከመላክ በፊት ድምጽ መቀየር ያስችላል3. ተለጣፊ (ስቲከር) መጠንን ...
05/01/2022

🔥Hulugram ወደ አዲስ ስሪት ዘምኗል።

ምን አዲስ ነገር ይዟል?

ከ Hulugram

1. ዳውንሎድ ማናጀር
2. የድምጽ መልክት ከመላክ በፊት ድምጽ መቀየር ያስችላል
3. ተለጣፊ (ስቲከር) መጠንን ይቆጣጠሩ።
4. የቪዲዮ እና የድምጽ መልእክት ከመላክዎ በፊት ማረጋገጫ።
5. አላስፈላጊ ወደ ቀጣዩ ቻናል መዝለልን ያስቀራል።
6. የ hulugram ፋይሎችን ለማስቀመጥ ኤስዲ ካርድ ወይም ውጫዊ ሚዲያ ይጠቀሙ።
7. የሁሉግራም አነስተኛ መተግበሪያዎችን በቀላሉ ማግኘት ያስችላል።
8. ሌሎች ጥገናዎች

በተጨማሪም ወደ አዲሱ የቴሌግራም ቨርዝን ዘምኗል።
ሁሉግራምን በመጠቀም ግሩፖች እንዲሁም የአንድ ለአንድ መልዕክ ልውውጥ ወቅት ሪአክሽን መስጠት ይችላሉ (👍👎❤️😢...)

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።

የሁሉግራም መተግበሪያዎን ያዘምኑ 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

ባሉበት ቦታ ሆነው መኪናዎን  ያስመዝግቡ። የሜትር ታክሲ አገልግሎት እየሰጣችሁ ያላችሁ ኮድ 1 እና ኮድ 3 ባለንብረቶች ቀድማችሁ በመመዝገብ የሁሉታክሲ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡በነፃ ለመመዝገብ: 09...
27/12/2021

ባሉበት ቦታ ሆነው መኪናዎን ያስመዝግቡ።

የሜትር ታክሲ አገልግሎት እየሰጣችሁ ያላችሁ ኮድ 1 እና ኮድ 3 ባለንብረቶች ቀድማችሁ በመመዝገብ የሁሉታክሲ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

በነፃ ለመመዝገብ:
0901339955 ፤ 0902339955
ወይም ላይ በቀላሉ በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

ሁሉም በሁሉግራም ይቻላል።
Download Hulugram SuperApp 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

ቴሌግራሞን ያዘምኑ። ሁሉግራም አዲሱን የተሻሻለውን ቴሌግራም ይዞ መምጣቱን ስንገልጽ በደስታ ነው። በሁሉግራም ፦1. ለጓደኛዎ ስቶሪ ( Story ) ማጋራት ይችላሉ። 2. በቀላሉ እቃ መግዛት ...
13/12/2021

ቴሌግራሞን ያዘምኑ።

ሁሉግራም አዲሱን የተሻሻለውን ቴሌግራም ይዞ መምጣቱን ስንገልጽ በደስታ ነው።

በሁሉግራም ፦
1. ለጓደኛዎ ስቶሪ ( Story ) ማጋራት ይችላሉ።
2. በቀላሉ እቃ መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ ( ሁሉንም የቴሌግራም የሽያጭ ቻናሎች ባንድ ቦታ ያገኛሉ)
3. በአቅራቢያዎ ያለን የቴሌግራም ተጠቃሚ ማውራት ይችላሉ።
4. የተላከሎትን መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበትና ሁሉንም ቴሌግራም የሚሰጠውን አገልግሎት ይሰጣል።

HULUGRAM ን ያውርዱና የቴሌግራም አጠቃቀሞን ያዘምኑ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat

Address

Addis Ababa

Telephone

+251978148272

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hulugram posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hulugram:

Share