SuedTech

SuedTech ጥራታቸው የተረጋገጡ እቃዎች እና ቀልጣፋ የትራንስፖርት አገልግሎት እኛጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ

💡📷 ዘመናዊ የአምፓል ሴኪዩሪቲ ካሜራ 📷💡ቤትዎን፣ ሱቅዎን ወይም ቢሮዎን በዘመናዊ የደህንነት ካሜራ ይጠብቁ!እንደ መደበኛ አምፖል በቀላሉ ይገጠማል እና ከስልክዎ ጋር ይገናኛል።✅ HD 360°...
14/05/2026

💡📷 ዘመናዊ የአምፓል ሴኪዩሪቲ ካሜራ 📷💡

ቤትዎን፣ ሱቅዎን ወይም ቢሮዎን በዘመናዊ የደህንነት ካሜራ ይጠብቁ!
እንደ መደበኛ አምፖል በቀላሉ ይገጠማል እና ከስልክዎ ጋር ይገናኛል።

✅ HD 360° ሙሉ እይታ
✅ Motion Detection እና ፈጣን ማሳወቂያ
✅ በጨለማ የሚሰራ Night Vision
✅ ሁለት አቅጣጫ ድምጽ (መናገር & መስማት)
✅ በWiFi ከሞባይል ጋር የሚገናኝ
✅ SD Card የሚቀበል
✅ እንደ መደበኛ አምፖል በቀላሉ የሚገጠም

🏠 ለቤት፣ ለሱቅ፣ ለቢሮ፣ ለጋራዥ እና ለውጭ ክትትል ተስማሚ።

🔒 በስልክዎ በማንኛውም ጊዜ Live Video ይመልከቱ።
💨 ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለሙሉ ደህንነት።

📦 ቀላል አጠቃቀም • ተንቀሳቃሽ • አስተማማኝ ጥበቃ

📩 አሁኑኑ ይዘዙ! ያሉበት እናደርሳለን
091 916 7696
+251777197696

Address

Addis Ababa
MERKATO

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SuedTech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share