07/05/2022
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
ቅዳሜ ምሽት 10/07/ 2014 ማታ ወደ 4፡00 ሰአት አካባቢ ሰሚት ፍየል ቤት ጋር ከቆመበት ቪትዝ መኪና የጠፋብን ሲሆን ያያችሁ የሰማችሁ ትጠቁሙን ዘንድ በቅድሚያ በትህትና እንጠይቃለን።
የመኪናው አይነት፦ ቪትዝ ሲልቨር ከለር
ሞዴል፦ 2001
ታርጋ ቁጥር፦ B31984 code3 AA
በመሪው በኩል የግራው መብራት ስር ፍቀት አለው። ስፖኪዮው ትንሽ ግጭት ቢጤ አጋጥሞኝ የተለበደ ነው። ስፖኪዮው ፍቀት አለው። በጀርባ በኩል በተሳፋሪ ጋር በጎማው አኳያ ግጭት አለው።
ይህንን መኪና ያየ የሰማ ለጠቆመን ወረታውን እንከፍላለን።
ስልክ ቁጥር 0968886588
0915000663
0933527276