20/04/2026
በአሜሪካን ሀገር ቺካጎ ከተማ በየአመቱ በሚካሄደውና ጊዜውን የዋጁ የቢዝነስና የማህበረሰብ ተኮር ስራ ፈጠራዎች በሚቀርቡበት የሶካፕ 2026 ፕሮግራም ላይ በሀገራችን ያሉ የገበሬና የኤክስፖርት እሴት ሰንሰልት መሀከል ያሉ ማነቆዎችን የሚፈታ የቢዝነስ ሀሳብ ለማቅረብ በአለም አቀፍ ደረጃ ካሉ ስራ ፈጣሪዎች ጋር እየተወዳደርኩ እገኛለሁ ፣ ተሳክቶልን በስፍራው በመገኘት ይህንን የቢዝነስ ሀሳብ ባቀርብ ለኛ ቢዝነስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የሀገራችን ቢዝነስ ፈጣሪዎችም ትልቅ እድል እንደሚፈጥር አምናለሁ ፣
እናም እስካሁን ካልመረጡ ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን እንዲመርጡ በትህትና እንጠይቃለን!!!
ከተባበርን እናሸንፋለን!!! 💪
Being selected to speak at SOCAP Global is more than a milestone, it’s a signal of where EthioNova is heading. Our company, EthioNova is one of the nominees and please vote.
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
https://socapglobal.com/session-idea/endogenous-wealth-turning-community-assets-into-scalable-impact-ventures-the-ethionova-model