Kaben Home/ ካበን ሆም

Kaben Home/ ካበን ሆም Welcome to our page😀 Kaben Home is a one stop store for all your Home Decor and Household Essentials

☎️ 0911256565🎄🎆✨️ ለገና በአል ቤትዎን ለማስዋብ አስበዋል? ✨️🎆🎄 እንግዲያውስ ካበን ሆምን ሳይጎበኙ እንዳይወስኑየተለያዪ ለሳሎን ለመኝታ ቤት እና ሌሎች ቦታዎች የሚያገለግሉ የቤት...
28/12/2023

☎️ 0911256565
🎄🎆✨️ ለገና በአል ቤትዎን ለማስዋብ አስበዋል? ✨️🎆🎄 እንግዲያውስ ካበን ሆምን ሳይጎበኙ እንዳይወስኑ
የተለያዪ ለሳሎን ለመኝታ ቤት እና ሌሎች ቦታዎች የሚያገለግሉ የቤት ማስዋቢያ ጌጣጌጦችን የማጀት እንዲሁም የመታጠቢያ ቤት መገልገያዎችን ይዘን እንጠብቆታለን::
ለወዳጅ ዘመድ ምን ስጦታ ልስጥ ብለው እንዳይጨነቁ የተለያዪ አማራጮች እኛ ጋር አሉ::
ለበአሉ አዳዲስ ያስገባናቸውን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተናል::
ለበለጠ መረጃ በ0911256565 ይደውሉ ወይም ቦሌ መድኃኔአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 106 ይጎብኙ

☎️ 0911256565💥💥💥💥 ታላቅ የበዓል ቅናሽ 💥💥💥💥በአዲሱ አመት ቤትዎን ለማስዋብ አስበዋል? እንግዲያውስ ካበን ሆምን ሳይጎበኙ እንዳይወስኑየተለያዪ ለሳሎን፣ ለመኝታ ቤት እና ሌሎች ቦታ...
19/08/2023

☎️ 0911256565
💥💥💥💥 ታላቅ የበዓል ቅናሽ 💥💥💥💥
በአዲሱ አመት ቤትዎን ለማስዋብ አስበዋል?
እንግዲያውስ ካበን ሆምን ሳይጎበኙ እንዳይወስኑ
የተለያዪ ለሳሎን፣ ለመኝታ ቤት እና ሌሎች ቦታዎች የሚያገለግሉ የቤት ማስዋቢያ ጌጣጌጦችን፣ የማጀት እንዲሁም የመታጠቢያ ቤት መገልገያዎችን ይዘን እንጠብቆታለን::
ለወዳጅ ዘመድ ምን ስጦታ ልስጥ ብለው እንዳይጨነቁ የተለያዪ አማራጮች እኛ ጋር አሉ::
በአሉን በማስመልከት ከነሐሴ 15,2015 እስከ መስከረም 10, 2016 ድረስ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ አዘጋጅተናል::
ለበለጠ መረጃ በ0911256565 ይደውሉ ወይም ቦሌ መድኃኔአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 106 ይጎብኙ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ፤ የወደዱትን ይዘዙን 👇

☎️ 0911256565💥💥💥 በከተማዉ ውስጥ ምርጥ የቤት ማስዋቢያ (Home Decor) አገልግሎትን ይፈልጋሉ? ከካበን ሆም (KABEN Home) ያገኛሉ! 💥💥💥👉 ትክክለኛና ዉብ ቦታ መፍጠር እ...
11/08/2023

☎️ 0911256565
💥💥💥 በከተማዉ ውስጥ ምርጥ የቤት ማስዋቢያ (Home Decor) አገልግሎትን ይፈልጋሉ? ከካበን ሆም (KABEN Home) ያገኛሉ! 💥💥💥

👉 ትክክለኛና ዉብ ቦታ መፍጠር እጅግ በጣም ከባድ እንደሆነ እንረዳለን፣ለዚህም ነው የእርስዎን ልዩ ዘይቤ እና ባህሪ የሚያንፀባርቅ ቤት ለመንደፍ ከእርስዎ ጋር በቅርበት የምንሰራው።

👉 ሳሎንዎን ሙሉ በሙሉ ለማስዋብ፣ በመኝታ ክፍልዎ ልዩ ዉበት ለመጨመር ወይም በቀላሉ ቦታዎን እንዴት እንደሚያስዉቡ ምክር ከፈለጉ የህልምዎን ቤት እውን ለማድረግ ችሎታና ልምድ አለን።

👉 ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ዛሬ ያግኙንና የሚወዱትን ቦታ መፍጠር እንጀምር።

KABEN Home is a one-stop solution for all your home decor and household essential needs.
📌 የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙና ምርጫዎን ያሳዉቁን

Address

Alemnesh Plaza, Bole Medhanealem Infront Of Bole High School, 1st Floor No. 106
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 20:00
Tuesday 09:00 - 20:00
Wednesday 09:00 - 20:00
Thursday 09:00 - 20:00
Friday 09:00 - 20:00
Saturday 09:00 - 20:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kaben Home/ ካበን ሆም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share