Abyssinia online

Abyssinia online Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abyssinia online, Addis Ababa.

https://youtu.be/sPrZBK-vATg
11/07/2022

https://youtu.be/sPrZBK-vATg

Official Visualizer III - VI - IXWritten and performed by ROPHNAN, Addis Ababa, Ethiopia Listen to Full Album ROPHNAN - SIDIST - VI | ሮፍናን - ስድስት VI https://...

 #በቃ
23/06/2022

#በቃ

 #በቃ ቻሌንጅ በዚህ መልኩ ይቀላቀሉ
23/06/2022

#በቃ ቻሌንጅ በዚህ መልኩ ይቀላቀሉ

ከልብ አናመሠግናለን
22/06/2022

ከልብ አናመሠግናለን

22/06/2022

የቧንባው ቫልቭ ተከፍቷል፣

ከ ኤርሚያስ ለገሠ

የዐቢይ አህመድ ምዕመናን ( አድርባይ ምሁራን፣ የሀይማኖት አስተማሪዎች፣
ዘማሪያን፣ የቀድሞ ሰራዊት መኮንኖች፣ ተደጋፊ ተደማሪ ሚዲያዎች ፣
ጋዜጠኞች፣ ..ወዘተ) የግፉአንን ጩኸት ለመቀማትና የአዞ እንባ ለማንባት
እየተሯሯጡ ነው ።

ከቀናት በኋላ

#ምዕራፍ አንድ፡ ጩኸቱ እና የአዞ እንባው ተገልብጦ " ዐቢይ አህመድ
እርምጃ ውሰድ! ጦርነት ክፈት!" ወደሚል ይቀየራል።

#ምዕራፍ ሁለት፣ "ዐቢይ አህመድ እርምጃ እየወሰደ ስለሆነ፣ ሕግ
እያስከበረ ስለሆነ ከጎኑ እንቁም" ማለት ይቀይሩታል።

#ምዕራፍ ሶስት ፡ " ዐቢይ አህመድ በአጭር ጊዜ ሕግ አስከበረ! ኢትዮጵያን
ከመፍረስ ታደገ" ወደሚል ይቀየራል።

#ምዕራፍ አራት፡ " እነ ኤርምያስ ዐቢይ አህመድ አሊን የግል አዳኛቸው
አድርገው መውሰድ ያልቻሉት ጁንታ ስለሆኑ ነው " የሚል ጥቁር ፕሮፐጋንዳ
ይቀጥላል ።

እዚህ ላይ ዐቢይ አህመድ ስልጣኑን ለማስጠበቅ ካጋጠመው ግልጽና
ተጨባጭ አደጋ አንጻር የጦርነት አውድማውን (ባትል ፊልድ) የት ነው
የሚከፍተው የሚለውን መመለስ ያስፈልጋል። በእኔ እምነት የጦርነት አውድ
አማራጭ ቦታዎች ትግራይ፣ አማራ እና ኦሮሚያ ክልል ቢሆንም most likel
የሚሆነው ኦሮሚያ ክልል ተብሎ የሚጠራው ቦታ ነው ። ለምን ለሚለው
ጥያቄ ምላሽ እንዲሆን የሪስክ ትንታኔ ማትሪክስ ( Risk vs Return) ሰርቶ
ማየት ይቻላል። Risk የመሳካት እድሉ ሲሆን፤ Return ደግሞ ስልጣንን
የማስጠበቅ አቅም ነው።

#1. ትግራይ ክልል፡ high risk/low return ፡ የተደራጀ ኃይል አለ፣ የኃይል
ሚዛን እየፈጠረ ነው ፣ አለም አቀፍ ትኩረት ያገኘ ቦታ ነው፤ የድርድር
ጅማሮዎች አሉ።
#2. አማራ ክልል ፡ [ow risk/ low return፡ የተደራጀው ኃይል በቅንጅት
እየተመታና እየተሳደደ ነው ፤ የኃይል ሚዛን እንዳይፈጥር እየተደረገ ነው ።

#3. ኦሮሚያ ክልል ፡ high risk/ high return፡ ዐቢይ አህመድ ከኦሮሚያ
ውስጥ ካሉት የተደራጁ ኃይሎች ጋር ያለው ልዩነት የስልጣን ብቻ ነው።
ለጦርነቱ መጀመሪያ ገፊ ምክንያት እንዲሆን ደግሞ የጋራ ጠላት የሆነው
አማራ የዘር ማጥፋት ስራ እየተሰራበት ነው ። እናም አማራው ትርጉም ባለው
መልኩ ወደ 'ነበር ሲያዘቀዝቅ የስልጣን ማስጠበቂያው ጦርነት ይከፈታል።
የኦሮሞ ማህበረሰብ በተራው መጨፍጨፍ ይጀምራል። ዑደቱ በዚህ መልኩ
ይቀጥላል።

#ሰላምለአገሬ

#ሰላምለኢትዮጵያ
#ጦርነትበቃን

22/06/2022
22/06/2022

ስንቱን አየነው ስንቱን ታዘብነው
በነ ኡኡ ሬጌ

22/06/2022

በነ ኡኡኡ ሬጌ

መልካም አዲስ ዓመት
11/09/2021

መልካም አዲስ ዓመት

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abyssinia online posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share