ከመፅሐፍት አለም

ከመፅሐፍት አለም to provide best book story to our followers

28/07/2026

"ድንቁርና ያስፈራኛል ፤ ጦርነት ያስጠላኛል ፤ ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል ፤ ጥበብ ይናፍቀኛል"
ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን

21/06/2026

እናት አንድ ሆና ለሠው አስቸገረች;
ምነው እንደ ዘመድ ሁለት ሶስት በሆነች::

20/06/2026
29/05/2026

🔐🔐🔐የተሻለና ትርጉም ያለው ሕይወት ለመምራት የሚረዱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
✅ አላማ ይኑርዎት፡ በግል ሕይወትዎ እና በስራዎ ሊደርሱበት የሚፈልጉት ግብ ላይ ያተኩሩ።
✅ራስዎን ይቀበሉ እና ያክብሩ፡ ድክመቶችዎን እንደ ዕድል በመቁጠር ለማደግ ይጠቀሙባቸው።
✅የትዕግስት ዋጋ ይርዱ፡ ስኬት በአንድ ቀን የሚገኝ አይደለም፤ ለውጦች ጊዜ እንደሚወስዱ በማመን በትዕግስት ይስሩ።
በጎ አስተሳሰብ ይያዙ፡ ፈተናዎች ሲያጋጥሙዎት ችግሩ ላይ ብቻ ከማተኮር መፍትሄው ላይ ያተኩሩ።
✅መንፈሳዊነትዎን ያጠናክሩ፡ በፈጣሪ ላይ መታመን እምነትን ይጨምራል፣ አስቸጋሪ ጊዜያትንም በሰላም ለማለፍ ይረዳል

18/05/2026

"ለፍቶ ነበር አለፈለት" ሞክሮ ነበር ተሳካለት ለመባል ድንግል
ማርያም ታብቃችሁ ታብቃን አሜን 🙏

Address

Bole Michael
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከመፅሐፍት አለም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category