AG Manager

AG  Manager Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AG Manager, Shopping & retail, Addis Ababa.

30/07/2026
የህልምዎን ቤት ዛሬ ይግዙ!በአዲስ አበባ ምቹ እና ተፈላጊ አካባቢዎች የተገነቡ 1፣ 2፣ 3 እና 4 መኝታ ቤት አፓርታማዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው።✨ ዘመናዊ ዲዛይን✨ 24 ሰዓት የደህ...
03/07/2026

የህልምዎን ቤት ዛሬ ይግዙ!
በአዲስ አበባ ምቹ እና ተፈላጊ አካባቢዎች የተገነቡ 1፣ 2፣ 3 እና 4 መኝታ ቤት አፓርታማዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው።
✨ ዘመናዊ ዲዛይን
✨ 24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ
✨ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
✨ ሊፍት እና የመዝናኛ አገልግሎቶች
✨ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ
💰 በቀላል የክፍያ ስርዓት የቤት ባለቤት ይሁኑ!
📞 ለተጨማሪ መረጃ እና ለጉብኝት ቀጠሮ ይደውሉ፦ [ስልክ ቁጥርዎ]

Ayat real estate  share campany #አያት ሪል እስቴት🌟🏢 ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር – ምርጥ የገበያና የቢዝነስ ዕድል 🏢🌟📍 በአዲስ አበባ እምብርት የራስዎትን ሱቅ ባለቤት ይሁኑ...
27/06/2026

Ayat real estate share campany #አያት ሪል እስቴት
🌟🏢 ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተር – ምርጥ የገበያና የቢዝነስ ዕድል 🏢🌟
📍 በአዲስ አበባ እምብርት የራስዎትን ሱቅ ባለቤት ይሁኑ!
💰 የሱቅ ዋጋ
🔹 1ኛ ፎቅ፡ 300,000 ብር/ሜ²
🔹 2ኛ ፎቅ፡ 250,000 ብር/ሜ²
🔹 3ኛ ፎቅ፡ 200,000 ብር/ሜ²
💳 ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች
✅ 40% – ውል ሲፈራረሙ
✅ 30% – በ3 ወራት ውስጥ
✅ 30% – በ6 ወራት ውስጥ
🎁 ልዩ ቅድመ ክፍያ ቅናሾች
🏆 100% ክፍያ → 10% ቅናሽ
🥇 70% ክፍያ → 7% ቅናሽ
🥈 60% ክፍያ → 5% ቅናሽ
⭐ ለምን ካዛንቺስ ሲቲ ሴንተርን ይመርጣሉ?
✔ ተመራጭ የቢዝነስ ቦታ
✔ ከፍተኛ የደንበኛ ፍሰት
✔ ድንቅ የኢንቨስትመንት ዕድል
✔ ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች
✔ ማራኪ የቅድመ ክፍያ ቅናሾች
📢 ዛሬ ኢንቨስት ያድርጉ፣ ነገን ያሳድጉ!
📞+251960777779

  real estate  apartments    loan100% የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች  በ50% ቅድመ ክፍያከ21ካሬ ጀምሮ  ዛሬውኑ ተረክበው ንግድወን የሚያቀላጥፉበት የማጠቃለያ ሽያጭ ላይ ነ...
10/03/2026

real estate apartments loan
100% የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች በ50% ቅድመ ክፍያ
ከ21ካሬ ጀምሮ ዛሬውኑ ተረክበው
ንግድወን የሚያቀላጥፉበት
የማጠቃለያ ሽያጭ ላይ ነን
ከዚህም በተጨማሪ

real estate # ሞን ሪል እስቴት

👉 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር።
50% ከወለድ ነጻ ባንክ እስከ 10 አመት
8% ቅድመ ክፍያ ከ499ሺ ብር ጀምሮ
በ በካሬ 54ሻብር 100% ቅድመ ክፍያ(3 መኝታ)
በካሬ 67ሺብር 50% ቅድመ ክፍያ (2&3 መኝታ)
በካሬ 74ሺብር 25% ቅድመ ክፍያ(1,2&3 መኝታ)
በካሬ 77,900 ብር 8% ወይም 4% ቅድመ ክፍያ(1,2&3 መኝታ)
የንግድ ሱቆች ዋጋ
2ኛ ፎቅ 135ሺ ብር
1ኛ ፎቅ 196ሺ ብር
ግራውንድ 320ሺ ብር
👌 ባለ አንድ, ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ
ማለተም 80,97,110,117,120,126,140,161&165 የካሬ አማራጭ

👉 በቂ አረንጓዴ መናፈሻ /Green Area/
👉የእስፓርት ማዘወተሪያ ስፍራ።
👉የከርሰምድር ውሃ።
👉 ሁሉም ቤቶች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት።
👉 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች።
👉 ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)።
👉 ስታንድ ባይ ጀነሬተር።
👉ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር።
ለበለጠ መረጃ +251988887676/999 ሀሎ ይበሉ
mon real estate
ጎልደን ቪሌጅ ሳይት #በሰላማዊ መንደር በምቾት ይኑሩ

ዛሬውኑ ተረክበው ሥራ የሚጀምሩበት፣ 100 በመቶ የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች የንግድ ሱቆች: ከ20 ካሬ ጀምሮ።Ground floor 2 ብቻ ቀሩንወይም በሁለት አመተት 50% ከፍለው ቀሪውን እየኖ...
27/01/2026

ዛሬውኑ ተረክበው ሥራ የሚጀምሩበት፣ 100 በመቶ የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች

የንግድ ሱቆች: ከ20 ካሬ ጀምሮ።Ground floor 2 ብቻ ቀሩን
ወይም በሁለት አመተት 50% ከፍለው
ቀሪውን እየኖሩበት በ10 አመት ያለምንም ወለድ ከሰፈፊ የካሬ አማራጭ ጋር
መኖሪያ ቤቶች: ባለ 1፣ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች (ከ80 እስከ 194 ካሬ) ድረስ

"በ8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ የመኖሪያ መንደር!"

በ10 ዓመት እየኖሩ የሚከፍሉት 50 በመቶ ከወለድ ነጻ የባንክ ብድር አመቻችተናል

እንዲሁም 8 በመቶ ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ ገዢዎች በካሬ 73 ሺሕ 900 ብር ብቻ!፤ ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደግሞ፤ በካሬ 44 ሺሕ 340 ብር በልዩ ቅናሽ ቤቶችን አቅርበናል።

የመኖሪያ መንደራችን አረንጓዴ መናፈሻ፣ ስፖርት ማዘወተሪያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) ያለው ሲሆን በተጨማሪም የከርሰ ምድር ውሃ፣ 24 ሰዓት ዝግጁ የሆነ ጀነሬተር እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀርን አካቷል

የማጠቃለያ ሽያጭ ላይ ነን! "አሁኑኑ ይደውሉ፣ ነገ ቢዝነስዎን ይጀምሩ!

📞 0988 88 76 76 / 0988 88 79 99 ሞን ሪል እስቴት - በሰላማዊ መንደር በምቾት ይኑሩ"

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AG Manager posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share