የሠላም መንገድ

የሠላም   መንገድ All Electronics Maintenance (means either HW or SW part) and sell starting Mobile accessory to Compu

02/05/2022
28/04/2022

የሳንኩራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በአክራሪ ሙስሊሞች ተቃጥሏል። የወራቤ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያንም ከሶላት በተመለሱ ሙስሊሞች ተቃጥሏል። በነገራችን ላይ ጎንደር ላይ 4 የኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ተገድለዋል። የሞተነው ሁላችንም ነው። የተጎዳነውም ሁላችንም ነው። የወደመው ንብረትም የሁላችንም ነው። ግን አንድም ሰው ስለሞቱ የኦርቶዶክስ አማኞች የጻፈ የለም። ዛሬ የፌዴራል ደህንነት በጎንደር ግጭት ቀስቃሽ ብሎ የጠረጠራቸውን 280 ግለሰቦች መያዙን አስታውቋል፣ እርምጃው የሚበረታታ ነው። ነገርግን አፍንጫው ስር ሆነው ቤዝል እያርከፈከፉ ያሉትና ዛሬ ለ2 ቤተክርስቲያኖች መቃጠል ምክንያት የሆኑ ፅንፈኛ አክራሪዎችንስ መቼ ነው በቁጥጥር ስር የሚያውላቸው? ጭራሽ የማይታወቁ ይመስል ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ሚዲያዎችን በ9192 የስልክ መስመር ጠቁሙ ተብሏል? ይህ በጣም አሳዛኝና ሹፈት ነው። እነማን እያበጣበጡ፣ እሳት በየቦታው እየለኮሱ እንዳሉ ይታወቃል። የተደበቀ ነገር በሌለበት ጥቆማ ስጡ ማለት ምን ማለት ነው?

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/tadeletibebu

28/04/2022
22/04/2022
19/03/2022
እውነት ይሆን
19/03/2022

እውነት ይሆን

ሰበር ዜና❗️
********
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የትግራይ መንግስት ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከጦርነቱ ወዲህ ለመጀመሪያ ግዜ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መፍትሄ ለመስጠት በስልክ በቀጥታ በመገናኘት ተመካከሩ፡፡

Address

Around Circle
Addis Ababa
269

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሠላም መንገድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share