12/01/2026
📚 የእለቱ የመጽሐፍ ጥቆማ! ከሰንደቅ ሼልፍ
📌 ቢዝነስ ማይንድ
📌 ብሪያን ትሬሲ
📖📖📖
ነፃነትን እና ደስታን ከፈለግክ ኃላፊነት መውሰድ አማራጭ ብቻ ሳይሆን የመንገድህ የግዴታ አካል ነው። በየትኛውም የሕይወትህ መስክ ያለህ እድገት አንተ ከምትወስደው የኃላፊነት መጠን ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው። አንተን ወክሎ ሌላ ማንም ሰው ይህንን ኃላፊነት ሊወስድልህ አይችልም።
የሚገርመው፣ የግል ኃላፊነትን ስትወጣና ለመፍትሄዎች ወደ ውስጥህ ስትመለከት፣ ሌሎች አንተን ለመደገፍ እና ለመርዳት የበለጠ ፍላጎት ይኖራቸዋል፡፡በአንጻሩ፣ ኃላፊነትን ከሸሸህ እና ለችግርህ ሁሉ ውጫዊ ሁኔታዎችን ተወቃሽ ካደረግክ፣ ከአንተ ጋር አብሮ ለመስራት እና አንተን ለመደገፍ፣ ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል።
ከመጽሐፉ የተወሰደ
------------------------------------
📚 ከታች ባለው ሊንክ የንባብ ፎረማችን ይቀላቀሉ። መጽሐፍ በነጻ ይዋሱ፣ ያንብቡ፣ ይደሰቱ!
ቴሌግራም:
https://t.me/SendeQ_shelf
https://t.me/SendeQ_shelf