Sami

Sami የ መጸሀፍ እና የህይወት ፍልስፍናን ለመቃኘት

10/04/2021
11/09/2020

We are wener

11/09/2020

Hi my familly peaple

https://youtu.be/k3J8oG4G6rY
11/09/2020

https://youtu.be/k3J8oG4G6rY

ይህ ቪዲዎ በመርሶ ህይወት መድህኔአለም ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት የተዘጀ ፣ነው

ትላንትን ተገፍተን እንደ ፈረስ ጋሪ እየተጎተትን  በእውር ድንብራችን   አፍጥጦ የማያይ አይናችንነበረ እስከ ዛሬተቸግራ አገሬ      አሁን ግን ትንሳኤ ሲበሰር አየሁኝ      ዋዜማሽ  ላይ...
04/09/2020

ትላንትን ተገፍተን
እንደ ፈረስ ጋሪ እየተጎተትን
በእውር ድንብራችን
አፍጥጦ የማያይ አይናችን
ነበረ እስከ ዛሬ
ተቸግራ አገሬ
አሁን ግን ትንሳኤ ሲበሰር አየሁኝ
ዋዜማሽ ላይ ቆሜ እውነትን ሰማሁኝ
በስተ ምእራቡ ይህ አድስሽ ጸሀይ
ወጣልሽ እማማ ያውም ከምድር ማይ
ባልተለመደበት ከምእራብ ሲወጣ
ከእግዜር ጸሀይ ባይበልጥም ትንግርት ነው እጣ
የትንሳኤያችን ሚስጥር.......?

Address

Addis Abeba
Asosa
ASOSAPOST

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sami posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share