14/02/2024
የከምባታ ዞን የዶዮገና ወረዳ ም/ቤት ጉባኤ በነገ ዕለት ይካሄዳል ።
በከምባታ ዞን የዶዮገና ወረዳ ም/ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 37ኛ መደበኛ ጉባኤ ከየካቲት7-8/6/2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ የም/ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ማርቆስ አለማየሁ ገልጿል ።
የዕለቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች ፣
~ 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ-ጉባኤ ይፀድቃል ።
~ 2016 በጀት ዓመት የ3 ወራት የሴ/መ/ቤቶች ዕቅድ አፈፃፃም ይቀርባል ።
~ ሹመት ቀርቦ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል ።