ተመስገን ታደሰ ቦልካ

ተመስገን ታደሰ ቦልካ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ተመስገን ታደሰ ቦልካ, Shopping & retail, Wendo.

24/09/2026
23/09/2026
23/09/2026
23/09/2026

የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ወጣቶች ምክር ቤት መግለጫ

የሥራችን ውጤት የሁላችንም ትብብር ነው!

የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ወጣቶች ምክር ቤት በዞኑ የተጀመረውን “አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ” የበጎ ተግባር ንቅናቄ በተለያዩ ደረጃዎች በማስተባበር እና በመደገፍ ለስኬቱ የሚገባውን ሚና ተወጥቷል።

በዚህ ሂደት፦
• የዞኑ የፊት አምስቱንም አመራሮች
• የማህበራዊ ዘርፍ ሀላፊትና ሠራተኞች
▪የዞን የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ እና የሚዲያ ዘርፍ
▪የዞኑ አመራሮችና ሠራተኞች
▪የዞን ወጣቶች ክንፍ
▪ለመላው ደጋፊ(ለጋሾች) ማህበረሰብ
• የክልሉ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና ቡድን
• የዞኑ 8 ወረዳዎች 2 ከተማ አስተባባሪዎች
• የ 8 ወረዳዎች 2 ከተማ አስተዳደር ወጣቶች ምክር ቤት አመራሮች
• የዞኑ ኮሙኒኬሽን ተቋም
• የ8 ወረዳዎች 2 ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ሴቶች ጸ/ቤት
• የትምህርት ቤቶች አመራሮች መምህራንና ተማሪዎች

በአንድነት የበጎ ተግባሩን እንቅስቃሴ በመደገፍ እና በማስፋፋት ለውጤቱ አስተዋፅኦ አድርገዋል።

በተለይም “አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ” ተግባር ተጀምሮ 1,000 ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የተያዘው ግብ አሁን በማስፋት ላይ ሲሆን 2,005 ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚያስችል ደረጃ ላይ ደርሰናል።

ይህ ውጤት የአንድ ግለሰብ ወይም የአንድ ተቋም ሥራ ሳይሆን የአመራር, የወጣቶች, የሴቶች, የማህበረሰብና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የጋራ ተሳትፎ ውጤት ነው።

🙏 ለዞኑ የፍት አመራሮች,የዞናችን አመራሮች, ለ8ቱ ወረዳዎች 2 ከተማ አስተዳደር አስተባባሪዎችና የወጣቶች ምክር ቤት አመራሮች, ለክልሉ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና ቡድን, ለዞኑ ኮሙኒኬሽን, ለሴቶችና ለወጣቶች ለመላው ደጋፊ ማህበረሰብ እንዲሁም ለተሳተፋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!

የአንድ ተማሪ ፈገግታ የሁላችንም ድል ነው!
አንድ ደርዘን ደብተር,ለአንድ ተማሪ ለአንድ ተስፋ!

የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ወጣቶች ምክር ቤት

22/09/2026

Address

Wendo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተመስገን ታደሰ ቦልካ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share