Finsbury ነይ ብሩክ ነኝ

Finsbury ነይ ብሩክ ነኝ ኑ በእግዚአብሄር ፍቅር እንማማር ከዘረኝነት የፀዳ የሁሉም ፔጅ ብሩክ ነኝ.like like?

14/08/2020

ማረን ፈጣሪ ሠላሙን ሥጠን😭😭😭😭😭😭😭😭

03/08/2020

እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያዬ😥🙏🇪🇹
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ🙏🇪🇹 የሀገር ፍቅር🙏🇪🇹ሼር

21/07/2020

#ይሄን ክቡር ህዝብ መናቅ በራሱ ያስጠይቃል ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው ይሄ የምታዮት የኦሮሞ የአማራ የትግሬ የጉራጌ የሶማሌ የሁሉም ዘር ድብልቅ ነው ውበታችን ይሄው ነው ማስተላለፍ የፈለግነውን ወቅታዊ መልክት አስተላልፈናል።
ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን

15/07/2020

💚💛❤️ Teddy Afro Happy Birthday

15/07/2020

የዝች ልጅ ንግግር ልቤን ሰበረው 💔

የሴት ጀግና እስኪ አንዴ አጨብጭቡላት 👏👌💚💛❤
በጀርመን ፍራንክፈርት በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሻሸመኔ ነዋሪ የሆኑ ቤተሰቦቿ ላይ የደረሰውን ግፍ እና መከራ የንብረት ውድመት የሰው ሂወት መጥፋት አስመልክታ ከተናገረችው ልብ የሚነካ ንግግር እጅግ ጀግናና ልበሙሉ የሆነሽ ጀግና ልጅ ናት እንደዝች አይነት ጠንካራ የሴት ጀግና ሊበረታቱ ሊደገፉ!ይገባል።ከተናገረቻቸው ሁሉም እዉለት ሁሉም እየሆነ ያለውን ነገር ነው የተናገርችው።
መንግስት አሁንም ይሰማል ወይይይ? 👂👈💚💛❤

15/07/2020

የፊታችን አርብ በ 17 በለንደን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል:: ለንደን ያለህ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ድምፅህን አሰማ በብሔራቸውና በሀይማኖታቸው በኦሮሚያ ክልል አርሲ ባሌ አጋርፍ ለታረዱት ለተሰቀሉትና ለኢትዮጵያ ህልውና ድምፅህ አሰማ::
በዩናይትድ ኪንግደም የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የህልውና አደጋ ለተጋረጠባት ኢትዮጵያ ፣ ብሄራቸው እየተለየ ግፍ ለሚፈጸምባቸው ኢትዮጵያውያን ድምጽ የመሆን የህሊና ግዴታ አለብን ።
የሚቀጥለው አርብ ለተጠራው ህዝባዊ ሰልፍ ጥሪ ቀርቦላችኃል። ከማንቸስተር እና ሊድስ ወደ ሰልፉ ለሚሄዱ ኢትዮጵያውያን የህዝብ ትራንስፖርት ለማመቻቸት ውይይት ተጀምሯል !

Endereço

Crixás, GO

Notificações

Seja o primeiro a saber: enviaremos um e-mail para você quando Finsbury ነይ ብሩክ ነኝ publicar novidades e promoções. Seu endereço de e-mail não será usado para nenhum outro fim, e você pode cancelar a inscrição a qualquer momento.

Atalhos

Compartilhar