Boni book stor Modjo

Boni book  stor Modjo Advertising

21/10/2021
21/10/2021
ቦኒ መፅሐፍት መደብር ሞጆ መስቀለኛአዲስ መፅሐፍት በገበያ ላይ ዋለ # "ሐሽማል" ማለት የመላዕክት ጉባኤ ወይም የጠቢባን ማህበር ማለት ነው።ይህ መፅሐፍት የድሮ አባቶች የርሀብ ቸነፈር፣ ብር...
06/06/2020

ቦኒ መፅሐፍት መደብር ሞጆ መስቀለኛ
አዲስ መፅሐፍት በገበያ ላይ ዋለ
# "ሐሽማል" ማለት የመላዕክት ጉባኤ ወይም የጠቢባን ማህበር ማለት ነው።ይህ መፅሐፍት የድሮ አባቶች የርሀብ ቸነፈር፣ ብርድ፣የፀሓይ ቃጠሎ እንዲሁም ሌሎች ችግሮች ሳይበግሯቸው ከስጋዊ ጥበብ ይልቅ መንፈሳዊ ጥበብ ላይ በማተኮር ርገድ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል ይልናል።በጥንቱ ዘመን ጠቢባን እና ሊቃዉንት ሲሞቱ ብዙ የጥበብ መፅሀፍት አብረው ይቀበሩ ነበር።ቢሆንም ማስተዋልን የተቸራቸው ቅዱስ አባቶች መፅሀት አብረው እንዳይቀበሩ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል።ለነገሩ የመፅሀፍትን ፀባያቸውን እና ግብራቸውን ከማያውቅ ህያው ሰው እጅ ከምልስቀመጥ ከሊቃውንቱ ጋር አብሮ መቅበር ሳይሻል አይቀርም እያለ ይሞግተናል ደራሲው በመፃፉ።ግባተ መሬታቸው ሳይፈፀሙ ከቀሩ መፅሀፍቶች መካከል ዳኮስ፣ታዖሪያ እና ሐሽማል ይገኙበታል።
"ዳኮስ"የተባለው የጥበብ መፅሀፍ ጎንደር የውስጥ የሚገኝ ሲሆን በበጋ ሰማይ የዝናብ የማውረድ ጥበብን ይዟል
"ታዖሪያ"የተባለው መፅሀፍ ደግሞ ጎጃም የውስጥ የሚገኝ ሲሆን በደምና መጫን የሚያስችል ከፍተኛ ጥበብ ያለው መፅሀፍት ነው።
ሐሽማል ደግሞ በቃላቶቹ ባህርን ማቃጠል የሚችል እና የህይወት የውሀን ማፍለቅ የሚችል ጥበብን በውስጡ የያዘ መፅሀፍ ነው።ያንብቡት የድንቅ የሆነውን የአገራቸን ጥበብ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል።

ቦኒ መጽሀፍት መደበር ሞጆ መስቀለኛልጅ ሆነን ጨለማን ቀን የሚከለክለው ይመስል እና አስፈሪ አውሬ ጋር በማያያዝ እየተነገረን ስላደግን ሁልጊዜ ጨለማን በእንቅልፍ ብቻ እንድናሳልፈው አዕምሮአቸ...
01/06/2020

ቦኒ መጽሀፍት መደበር ሞጆ መስቀለኛ
ልጅ ሆነን ጨለማን ቀን የሚከለክለው ይመስል እና አስፈሪ አውሬ ጋር በማያያዝ እየተነገረን ስላደግን ሁልጊዜ ጨለማን በእንቅልፍ ብቻ እንድናሳልፈው አዕምሮአቸን ተቀርጾበታል። ጨለማ ፀጥታ ነው።ጨለማ ሰላም ነው።ትኩረትህን የሚስብ ምንም ውጫዊ ነግር የለም።የምታየው ነገር ቢኖር የውስጥህን አንተነትህን ነው። በብርሀን ሌሎችን እናያለን። በጨለማ ግን እራሳችንን እናያለን።ለሰው እራሱን እንደማየት እና እንደማወቅ ያለ ሀይል የለም።ጨለማ ደግሞ ይህን ሀይል ያጎናፅፈናል።ያንብቡት ይህንን እና መሰል የህይዎት ቁምነገሮችን ያገኙበታል።

መንፈሳዊ ስልጣኔ የተመሰረተዉ ፍቅር ላይ ነው። ፍቅር ደግሞ ሰባዊ ቁልፍ ነው። ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ራሱን ለፍቅር ያስገዛል። በዘመናዊ ወይም ቁሳዊ ስልጣኔ ውስጥ ያላችሁ ተዋናይነ...
20/05/2020

መንፈሳዊ ስልጣኔ የተመሰረተዉ ፍቅር ላይ ነው። ፍቅር ደግሞ ሰባዊ ቁልፍ ነው። ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ራሱን ለፍቅር ያስገዛል። በዘመናዊ ወይም ቁሳዊ ስልጣኔ ውስጥ ያላችሁ ተዋናይነት ያልገዛላችሁ እርካታ እና ሰላም በመንፈሳዊ ብትሰለጥኑ ኑሮ ሁሌም ከደጃፋችሁ ይኖራል። ወደ ውስጣችሁ ፤ ወደ መሰረታችሁ በመመለስ ላይ ትጉ። ትናንት በገነነው ላይ ዛሬ ሌላ ገኖ የትናንቱን ገናና በሚያስረሳው ዓለም አትወናብዱ። ዛሬ ተጨብጭቦለት ነገ በሌላው ጭብጨባ በሚዋጠው ወረተኛ ዓለም አትታለሉ። እሄን እና ምሰል ቁምነግሮችን የያዘው የአለማየሁ ደመቀ መፅሀፍ " ዮቶር (ኮብላዩ ካህን) የተሰኘውን ምርጥ ድርስት # # # # ሞጆ መስቀለኛ ቦኒ መፅሀፍት መደበር ያገኙታል።
0906378474

 # #ቦኒ መፅሀርፍት መደበር ሞጆ መስቀለኛ
19/05/2020

# #ቦኒ መፅሀርፍት መደበር ሞጆ መስቀለኛ

 # # # # # ቦኒ መፅሀት መደበር ሞጆ መስቀለኛእጃቸን ላይ ካለው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ስለእያንዳንዳቸን እጣ ፈንታ፤በአለም ላይ ስላሉ ታላላቅ መሪዎች ስለሚገደሉበት ማን እንደሚገድላቸው እ...
19/05/2020

# # # # # ቦኒ መፅሀት መደበር ሞጆ መስቀለኛ
እጃቸን ላይ ካለው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ስለእያንዳንዳቸን እጣ ፈንታ፤በአለም ላይ ስላሉ ታላላቅ መሪዎች ስለሚገደሉበት ማን እንደሚገድላቸው እና መቸ እንደሚገደሉ፤ ስለሶስተኛው የአለም ጦርነት
፤እንዲሁም አለም የኑክላር ሀይልን የምትጋፈጥበት ጊዜ መቸ እንደሆነ በኮድ ተቀምጧል። ያንብቡት እኒህን እና በጣም እስደናቂ ነገሮችን ያገኙበታል።0906378474

Address

Modjo
Ada'a
121921

Telephone

+251906378474

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Boni book stor Modjo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category