04/09/2026
ስልጣንን (ሐላፊነትን) በራስ ተነሳሽነት (ባለኝ እውቀትና ልምድ እተማመናለሁ) በሚል እሳቤ ብቻ መፈለግ (መውሰድ) አደጋ አለው!
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يا عَبْدَ الرَّحْمَنِ بنَ سَمُرَةَ، لا تَسْأَلِ الإمارَةَ ،فإنَّكَ إنْ أُعْطِيتَها عن مَسْأَلَةٍ وُكِلْتَ إلَيْها ،وإنْ أُعْطِيتَها عن غيرِمَسْأَلَةٍ أُعِنْتَ عليها﴾
“አንተ አብዱረህማን ቢን ሰሙራህ ሆይ! ስልጣንን (የአመራር ቦታን) አትጠይቅ፤ ያለ ጥያቄ (ያለ ፍላጎትህ) ከተሰጠህ በእርሱ ላይ (ከሰዎች) እርዳታን ታገኛለህ፤ ጠየቅህ ግን (በኃላፊነቱ) የወሰደከው ብቻህን ትተወዋለህ (እርዳታ አይደረግልህም።)”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6622
☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS
Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk
Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx
X፦ https://bit.ly/41tIUPv
Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM