Mele ka Mobile & Computer Solution

Mele ka Mobile & Computer Solution When you're in need of iPhone repair, smartphone repair, iPad repair, iPod repair, tablet repair, la

Geepas toolz12v Ni-cd battery10mm keyless chukTorque setting: 15+1Charge time 3-5hrsNo load speed: p-550rpmOutput: Dc 15...
17/12/2022

Geepas toolz
12v Ni-cd battery
10mm keyless chuk
Torque setting: 15+1
Charge time 3-5hrs
No load speed: p-550rpm
Output: Dc 15v 400mA
Price 4999.00
Call 0911541281

ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በግማሽ ሰከንድ ከዓይን ጥቅሻ የሚፈጥነውን የአምስተኛውን ትውልድ '5G' ኔትዎርክ በኢትዮጵያ አስጀመረ። ኩባንያው በ1 ዓመት ውስጥ በ150 የተለያዩ ቦታዎች የ'5G'ን የሞ...
12/05/2022

ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በግማሽ ሰከንድ ከዓይን ጥቅሻ የሚፈጥነውን የአምስተኛውን ትውልድ '5G' ኔትዎርክ በኢትዮጵያ አስጀመረ።

ኩባንያው በ1 ዓመት ውስጥ በ150 የተለያዩ ቦታዎች የ'5G'ን የሞባይል ኔትዎርክ አዳርሳለሁ ብሏል።

'5G' በ1 ሰከንድ ባነሰ ፍጥነት መረጃን መቀባበል የተቻልበት ኢንተርኔት ነው።

በ1 ኪሎ ሜትር 1 ሚሊየን ቴክኖዎችን ማስተሳሰር ይችላል

የማስመረቂያ ስነስርዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል ተከናውኗል።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ቴክኖሎጂውን አስመርቀው ማብራርያ ሰጥተዋል።

የኮምንኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ ጨምሮ የተለያ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

አምስተኛው ትውልድ ለ ግብርና ለ ህክምና ለግዙፍ ኢንዱስትሪዎች ለማዕድንና ለመሳሰሉትም በብርቱ ይጠቅማል ተብሏል።

Source
ተህቦ ንጉሴ

👉USB 3.1👉Portable Hard drive👉1TB👉Excellent anti-shock protection👉Durable & ReliablePrice 4500.000911541281
11/04/2022

👉USB 3.1
👉Portable Hard drive
👉1TB
👉Excellent anti-shock protection
👉Durable & Reliable
Price 4500.00
0911541281

Origional Samsung M12Ram 4GBStorage 64GBPacked newColor black11800 birr0911541281
19/03/2022

Origional Samsung M12
Ram 4GB
Storage 64GB
Packed new
Color black
11800 birr
0911541281

👉Packed 👉Samsung s21ultra 5G👉256GB0911541281
25/02/2022

👉Packed
👉Samsung s21ultra 5G
👉256GB
0911541281

Asus laptopModel - x44hProcesor 👉Core i3HDD👉 256GB ..SSDRAM👉 4GBOS 👉Windows 11WITHOUT BATTERYPrice 9900.00Call me 091154...
22/02/2022

Asus laptop
Model - x44h
Procesor 👉Core i3
HDD👉 256GB ..SSD
RAM👉 4GB
OS 👉Windows 11
WITHOUT BATTERY
Price 9900.00
Call me 0911541281

የፌስቡክ አካውንታችንን ከሀከሮች ጥቃት እንዴት መከላከል እንችላለን?! 1. ጠንካራ ፓስወርድ መፍጠር የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ሌሎች ሰዎች በቀላሉ ሊገምቱት የሚችሉት አይነት መሆን የለበትም!(...
12/10/2021

የፌስቡክ አካውንታችንን ከሀከሮች ጥቃት እንዴት መከላከል እንችላለን?!

1. ጠንካራ ፓስወርድ መፍጠር

የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ሌሎች ሰዎች በቀላሉ ሊገምቱት የሚችሉት አይነት መሆን የለበትም!(ለምሳሌ የልደት ቀን፣ ስም(የራስ፣ የቤተሰብ) ወይም ቅፅል ስም፣ ስልክ ቁጥር(የራስ፣ የቤተሰብ፣ የጓደኛ))፣ በዛው ልክም እኛው ብቻ ልናስታውሰው የምንችለው አይነት ፓስወርድ መሆን ይኖርበታል!

ፓስወርዳችን በጣም በረዘመ ቁጥር፣ ሌሎች ሰዎች ፓስወርዳችንን የመገመት ዕድላቸው ይቀንሳል!

ፓስወርድ በምንፈጥርበት ጊዜ በእንግሊዘኛ ሆሄያት(Alphabet), Capital letter, Small Letter Numbers and Special Charactersን ደባልቀን መጠቀምና የፓስወርዱን ርዝመት ቢያንስ ከ10 Charactets በታች አለማድረግ ያስፈልጋል!

ምሳሌ፦ Aj23!Pa #5@

2 የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ሌላ Appም ሆነ ለኢሜይል እንዲሁም ለቢሮ ወይም ለትምህርት ቤት የዌብ ፕላትፎርሞች መጠቀም የለብንም!

3. የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ቢያን በየ 6 ወር አንድ ጊዜ ከላይ በተጠቀሰው አግባብ በሌላ ፓስወርድ ብንቀይረው ይመከራል።

4. የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ለቤተሰብ፣ ለጓደኛ ለማንም ማጋራት አይኖርብንም፣ ለማንም!!!

5. የራሳችን ያልሆነን ኮምፒውተር ወይም ስልክ በመጠቀም ወደ ፌስቡክ አካውንታችን ባንገባ ይመከራል፣ የግድ ከሆነ ግን፣ Remember Password የሚለውን የመተግበሪያው ወይም ብሮውዘሩን መጠይቅ መዝለልና ከተጠቀምን በኋላም logout ማለትን አለመርሳት፣ አንዲሁም በስልካችን በመግባት ፓስወርዱን መቀየር ይኖርብናል።

የፌስቡክ አካውንታችንን ከኢሜይላችንና ከስልክ ቁጥራችን ጋር በማስተሳሰር እንዲሁም የፌስቡካችንን Login Alert በማብራት እኛ የማናውቀው ማንኛውንም አይነት ወደ ፌስቡካችን ለመግባት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ፌስቡክ notify አንዲያደርገን በማድረግ እኛ ካልሆንን "This wasn't me" የሚለውን በመንካት በፍጥነት አካውንታችን በሌላ ሰው እጅ ከመግባቱ በፊት ማስመለስ ይኖርብናል።

ሌላውና እጅግ ወሳኙ ነገር የፌስቡክ Two-factor Authentication enable በማድረግ፣ ቀደም ሲል ስንጠቀምበት ከነበረበት ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ታብሌት ውጭ ወደ ፌስቡክ ለመግባት የምንፈልግ ከሆነ ከፓስወርዳችን በተጨማሪ ጊዜያዊ መግቢያ ኮዱን በSMS አልያም እንደ Google Authenticator ወይም Duo Moble የመሳሰሉ የThird Party Authentication Appsን ከፌስቡክ ጋር በማስተሳሰር በየ30 ሰከንድ የሚቀያየሩ ጊዚያዊ የloginን ኮዶችን በመጠቀም የለምንም ሀክ የመደረግ አደጋ ወደ አካውንታችን መግባት እንችላለን!

ሌላኛው መጠባቂያ፣ ምናልባት አካውንታችንን access ማድረግ የማንችልበት ሁኔታ ሊፈጠር የሚችልበት ሁኔታ ካለ ችግሩን ለመቅረ ቢያንስ ከፌስቡክ ጓደኞቻችን መሀል 3 የምናምናቸውን ሰዎች "Choose trusted contacts in case you lose access to your account" የሚለው የፌስቡክ feature ውስጥ በመግባት ከላይ ጠቀስኳቸውን ሊታመኑ የሚችሉ 3 የፌስቡክ ጓደኞቻችሁን በመምረጥ ምናልባት አካውንቱ ከቁጥጥራችሁ ውጭ ቢሆን ለማስመለስ እንደሚረዳችሁ ለማሳሰብ እወዳለሁ

በዚህ ጉዳይ የምረዳችሁ ማንኛውም ነገር ካለ በውስጥ መስመር አውሩኝ
በኋላ ከማልቀስ አሁን ላይ መጠንቀቅ!

Source - Abdi Boni Viva

  ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 ቢዝነስ እቅዱ ለደንበኞቹ ለማቅረብ ባቀዳቸው አዳዲስ እና የተሻሻሉ ምርት እና አገልግሎቶች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። ተቋሙ በቀጣይ አመት 70 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘ...
19/08/2021



ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 ቢዝነስ እቅዱ ለደንበኞቹ ለማቅረብ ባቀዳቸው አዳዲስ እና የተሻሻሉ ምርት እና አገልግሎቶች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።

ተቋሙ በቀጣይ አመት 70 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት ያቀደ ሲሆን ይህም ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የ24 በመቶ ጭማሪ አለው።

ከነገ ጀምሮ በአጠቃላይ ጥቅል አገልግሎት ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉንም ያስታወቀ ሲሆን ጥቅል ሳይገዙ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞችም ከ20 እስከ 30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽም ማድረጉን ገልጿል።

ማሻሻያው ከሶስት እስከ አስር ደቂቃ የድምጽ አገልግሎት ለሚጠቀሙ ደንበኞች ከመደበኛው ታሪፍ የ20 በመቶ ቅናሽ የተደረገበት ሲሆን ከአስር ደቂቃ በላይ ለሚጠቀሙ ደንበኞች ደግሞ የ30 በመቶ የታሪፍ ቅናሽ መደረጉን ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ ጠቁመዋል።

ኩባንያው በ2014 በጀት ዓመት 178 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱንም አስታውቋል።

አጠቃላይ የደምበኞችን ቁጥር 56 ነጥብ 2 ሚሊዮን ወደ 64 ሚሊዮን ፤የሞባይል ዳታ እና ኢንተርኔት ደንበኞች ከ24 ነጥብ 5 ሚሊዮን ወደ 28 ነጥብ 5 ሚሊዮን ለማሳደግ ታቅዷል።

በተጨማሪም የመደበኛ ስልክ ደንበኞችን ከ912 ሺህ ወደ አንድ ሚሊዮን የመደበኛ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ደንበኞችን ከ374 ሺህ ወደ 554 ሺህ ፤ የቴሌ ብር ደንበኞች ከ6 ነጥብ 6 ሚሊዮን ወደ 21 ነጥብ 2 ሚሊዮን ለማሳደግ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡

(Capital, ETIradioshow, Ethiopia insider)

KidsTab A73     2GB/16GB09217955553200 birr only
28/06/2021

KidsTab A73

2GB/16GB

0921795555
3200 birr only

የ5ኛ ትውልድ (5G) የኢንተርኔት አገልግሎት  | ኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2022 እጅግ ፈጣን የሆነውን የ5ኛ ትውልድ (5G) የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ እንደምት...
27/05/2021

የ5ኛ ትውልድ (5G) የኢንተርኔት አገልግሎት

| ኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2022 እጅግ ፈጣን የሆነውን የ5ኛ ትውልድ (5G) የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ እንደምትሆን ተናገረ።

ኩባንያው ይህን የተናገረው ማክሰኞ ዕለት በምሥራቅ ሪጅን የላቀ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የ4ኛ ትውልድ (4ጂ) LTE አድቫንስድ አገልግሎት ማስጀመሩን ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው።

ኩባንያው የ4G/LTE አገልግሎት የማስፋፊያ ሥራዎችን በብርቱ እያከናወነ መሆኑን ተናግሯል።

ኢትዮ ቴሌኮም በምሥራቅ ሪጅን ከሚገኙ ከተሞች በድሬዳዋ፣ በጭሮ እና በአይሻ ከተሞች የ4G LTE አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀከት አጠናቅቆ አገልግሎት ማስጀመሩን እወቁልኝ ብሏል።

የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በምሥራቅ ቀጠና የተጀመረው የ4ኛ ትውልድ የዘመነ አገልግሎት አሁን የደረሰውን 25 ሚሊየን የኢንተርኔት ተጠቃሚ ቁጥር ይበልጥ ያሳድገዋል ብለዋል።

የ4G LTE አገልግሎት የላቀ ፍጥነት እና ባንድዊድዝ እንዲሁም የሚያላውስ የዳታ አገልግሎት የሚሰጥ መላ ነው።

ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ የ4G LTE የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎትን ዲጂታይዝ ለማድረግ፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና በአጠቃላይ በቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ ያሉ ሥራዎችን ለማቀላጠፍ ያስችላል ሲሉ ሰምተናል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የ4G/LTE አገልግሎት የማስፋፊያ ሥራዎችን በተለያዩ የክልል ከተሞችም ማጠናቀቁ የሚታወስ ሲኾን፣ ሌሎች የሀገሪቱ ከተሞችም በቅርብ ቀናት አገልግሎቱን ያገኛሉ መባሉን ሰምተናል፡፡

እየተስፋፋ ያለውን ባለ ከፍተኛ ፍጥነት የሞባይል ኔትወርክ ለመጠቀም የዘመኑ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቀፎዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑ ተሰምቷል።

ኢትዮ ቴሌኮም ዘመኑ የደረሰበትን ተንቀሳቃሽ ስልክ የሚጠቀሙ ደንበኞቼ ቁጥር 44 በመቶ ደርሷል ብሏል።

ተህቦ ንጉሴ

Try it...
18/01/2021

Try it...

የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ!ኢትዮ ቴሌኮም ያዘጋጀው የምሥጋና ሥጦታ ከዛሬ ይጀምራል። በዚህም 1 GB የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ፣ 40 ደቂቃ ድምጽ አገልግሎት ፣ 100 አጭር የጽሁፍ መ...
27/08/2020

የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ!

ኢትዮ ቴሌኮም ያዘጋጀው የምሥጋና ሥጦታ ከዛሬ ይጀምራል። በዚህም 1 GB የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ፣ 40 ደቂቃ ድምጽ አገልግሎት ፣ 100 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በነጻ ለ3 ቀናት መጠቀም ይችላሉ ብሏል።

Address

Addis Ababa
10001

Opening Hours

Monday 02:30 - 19:30
Tuesday 02:30 - 13:30
Wednesday 02:30 - 13:30
Thursday 02:30 - 13:30
Friday 02:30 - 13:30
Saturday 02:30 - 13:30

Telephone

+251921795555

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mele ka Mobile & Computer Solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mele ka Mobile & Computer Solution:

Share