28/08/2026
ገንዘብ+ Genzeb - Sales & Loans App
Meet ገንዘብ+ (Genzeb+) — Simple Rent, Sales & Loan Management
Manage your rentals, sales, loans, and payments in one simple app.
✅ Works 100% offline, your data is private
✅ Track tenants, sales & loans
✅ Payment & due-date reminders
✅ CSV export & backup
✅ Multi-currency support
✅ Your data stays on your device
Perfect for landlords, small businesses, merchants, lenders, and rental businesses.
Say goodbye to notebooks and lost records. Manage your money smarter with ገንዘብ+!
📱 ገንዘብ+ (Genzeb+) — የኪራይ፣ የሽያጭ እና የብድር አስተዳደር በአንድ መተግበሪያ
ኪራይ፣ ሽያጭ፣ ብድር እና ክፍያዎችን በቀላሉ ያስተዳድሩ።
✅ 100% ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
✅ ተከራዮችን፣ ሽያጮችን እና ብድሮችን ይከታተሉ
✅ የክፍያ እና የመክፈያ ቀን ማስታወሻ
✅ CSV ማውጣትና ማስቀመጥ
✅ ብዙ የገንዘብ አይነቶችን ይደግፋል
✅ መረጃዎ በስለክ ላይ ብቻ ይቀመጣል
ለአከራዮች፣ አነስተኛ ንግዶች፣ ነጋዴዎች እና አበዳሪዎች ተስማሚ ነው።
📒 የወረቀት መዝገብን ይተዉ፤ ንግድዎን በገንዘብ+ በቀላሉ ያስተዳድሩ!
#ንግድ #የኪራይአስተዳደር