Solina Home Shopping Center

Solina Home Shopping Center ከ ሶፋ በተጨማሪ ሙሉ የቤት እቃ ድካምዎን የሚያቀል የዘመነ ግብይት በአንድ ጣርያ ሰር::
(1)

❤️ አንዳንድ ትዝታዎች… ከቤት ይጀምራሉ።የአዲስ ዓመት ጠዋት… 🌅የእናት እጅ የሰራው ፌጦ፣ በእንጀራ ፍትፍት የሚቀርብልህ የፍቅር ጉርሻ…የልጆች ሳቅ… የቤተሰብ ደስታ… ❤️እነዚህ ናቸው ከዓመ...
11/08/2026

❤️ አንዳንድ ትዝታዎች… ከቤት ይጀምራሉ።

የአዲስ ዓመት ጠዋት… 🌅
የእናት እጅ የሰራው ፌጦ፣ በእንጀራ ፍትፍት የሚቀርብልህ የፍቅር ጉርሻ…
የልጆች ሳቅ… የቤተሰብ ደስታ… ❤️

እነዚህ ናቸው ከዓመታት በኋላም ከልባችን የማይጠፉት።

ቤት ማለት ሶፋና ዕቃ ብቻ አይደለም።
ቤት ማለት አብረን የምንፈጥረው ትዝታ ነው። 🏡❤️

✨ Solina Home — ቤትዎን በውበት፣ ትዝታዎን በፍቅር።

🇪🇹 እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት በየቤታችሁ ሰላም፣ ፍቅር፣ ጤናና በረከት ይሙላ። 🙏🏾❤️

#አዲስዓመት #እንኳንአደረሳችሁ #ቤት #ቤተሰብ #ፍቅር #የኢትዮጵያባህልልብስ #ፍቅርብቻ🖇ፍቅርብቻ❤🥀🔐 #ፍቅርብቻ🖇ፍቅርብቻ❤🥀🔐❤️‍🔥😍

🌟 የSolina Signature Member ፕሮግራም በይፋ ተጀምሯል!የSolina Home Shopping Center ቋሚ ደንበኞች በመሆን ልዩ ቅናሾች፣ ቅድሚያ አገልግሎት፣ ልዩ የፕሮሞሽን እድ...
08/08/2026

🌟 የSolina Signature Member ፕሮግራም በይፋ ተጀምሯል!

የSolina Home Shopping Center ቋሚ ደንበኞች በመሆን ልዩ ቅናሾች፣ ቅድሚያ አገልግሎት፣ ልዩ የፕሮሞሽን እድሎች እና ብዙ ጥቅሞችን ያግኙ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ፤ የSolina ቤተሰብ አባል ይሁኑ!

📞 0903 78 78 78

Solina Home Shopping Center
Quality • Comfort • Trust

10/04/2026

መልካም ፋሲካ!

02/04/2026

እንኳን አደረሳችሁ
መልካም የትንሳኤ በአል🙏🏾

31/03/2026
19/03/2026

Eid Mubarak!!!

19/03/2026

Eid Mubarak!!!!

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251903787878

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Solina Home Shopping Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share