Walia publisher

Walia publisher የመጻሕፍት ዓለም

04/09/2026

#ዋልያመፃሕፍት

📚🧠 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!ዋልያ ሳይንሳዊ የውይይትና የሐሳብ መድረክ🧠 ማይንድ ማፒንግ (Mind Mapping)ለጥናት እና ሐሳብን ለማደራጀት በሚል ርዕስ ላይ ያተኮረ የውይይትና የእውቀት ልው...
03/09/2026

📚🧠 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ዋልያ ሳይንሳዊ የውይይትና የሐሳብ መድረክ

🧠 ማይንድ ማፒንግ (Mind Mapping)

ለጥናት እና ሐሳብን ለማደራጀት በሚል ርዕስ ላይ ያተኮረ የውይይትና የእውቀት ልውውጥ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

በዕለቱም ስለ ማይንድ ማፒንግ፣ ለጥናት ያለው ጥቅም፣ ሐሳብን በተደራጀ መልኩ ለማስቀመጥና ለማስታወስ የሚረዳበትን መንገድ እንወያያለን።

🎙️ የዕለቱ ተጋባዥ ፅሑፍ አቅራቢ

ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ

📅 ቀን: ቅዳሜ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም

🕣 ሰዓት: ከቀኑ 8:30 ጀምሮ

📍 ቦታ: ዋልያ መጻሕፍት፣ አራት ኪሎ፣ ቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ

አዲስ ሐሳብ ለመማር፣ እውቀት ለመለዋወጥ እና የሐሳብ አደረጃጀት ችሎታዎን ለማሳደግ አብረውን ይሁኑ!

✨ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

03/09/2026

የያቆብ ብርሃኑ "ከባዶ ላይ መዝገን" እንድታነቡ እንጋብዛለን መፅሐፉን በሁሉም የመፃሕፍት መደብሮች ያገኙታል

መዝገን
#ዋልያመፃሕፍት

27/08/2026


#ምላስ

19/08/2026

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 📚🧠

ዋልያ የውይይትና የሐሳብ መድረክ
“ልጄ ሂሳብና የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ይጠላል!”
“ልጄ ከትምህርት ይልቅ ወደ አርት ያዘነብላል!”
“ልጄ ትምህርት አይወድም!”
እነዚህ በብዙ ወላጆች የሚነሱ ጥያቄዎች ናቸው።
ልጆቻችንን ከፍተኛ ገንዘብ እያወጣን ት/ቤት እየቀያየርን ብናስተምርም፣ ችግሩ ካልተፈታ ምን እናድርግ?

👉 መፍትሄው ምንድን ነው?
👉 ልጄን እንዴት ላስተምር?
👉 የልጆችን ተፈጥሯዊ ችሎታና ፍላጎት እንዴት እንለይ?

ዋልያ የውይይትና የሐሳብ መድረክ በልጆቻችን አስተዳደግና ትምህርት ላይ መሠረት በማድረግ፣
“ሳይንሳዊ የልጆች አስተዳደግ እና ቅድመ መደበኛ ትምህርት እንዴት ያለ ነው?” በሚል ርዕስ የሐሳብና የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል።

📅 አርብ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ከቀኑ 10:00 ሰዓት

🎤 የእለቱ ተጋባዥ ፅሁፍ አቅራቢ፦ ቢንያም ገብረየሱስ

ቦታ: 4ኪሎ አብርሆት ቤተ መፅሐፍ ጀርባ ኢክላስ ህንፃ

#ዋልያየሐሳብመድረክ #የልጆችአስተዳደግ #ትምህርት #ሳይንሳዊአስተዳደግ #ወላጆች

16/08/2026

ምስጋና

ጠሪ ወዳጅ፣ ጠሪ አካባሪ መሆኑን አውቃችሁ ባዘጋጀነው የቤተማሪያም ተሾመ የመፅሐፍ ምርቃት ( ቡናዬ እስኪሰክን) ላይ ለተገኛችሁ፣ ሀሳባችኹን ጊዜያችኹን ሰጥታችሁ ፣ በመጽሐፍ ጥላ ስር በአብሮት ስላደመቃችሁን ኹሉ።

ዋልያ መጻሕፍት ልባዊ ምስጋና ያቀርባል።

ምስጋናጠሪ ወዳጅ፣ ጠሪ አካባሪ መሆኑን አውቃችሁ   ባዘጋጀነው   የቤተማሪያም ተሾመ የመፅሐፍ ምርቃት ( ቡናዬ እስኪሰክን) ላይ ለተገኛችሁ፣ ሀሳባችኹን ጊዜያችኹን ሰጥታችሁ ፣ በመጽሐፍ ጥላ...
16/08/2026

ምስጋና

ጠሪ ወዳጅ፣ ጠሪ አካባሪ መሆኑን አውቃችሁ ባዘጋጀነው የቤተማሪያም ተሾመ የመፅሐፍ ምርቃት ( ቡናዬ እስኪሰክን) ላይ ለተገኛችሁ፣ ሀሳባችኹን ጊዜያችኹን ሰጥታችሁ ፣ በመጽሐፍ ጥላ ስር በአብሮት ስላደመቃችሁን ኹሉ።

ዋልያ መጻሕፍት ልባዊ ምስጋና ያቀርባል።

Betemariam Teshome

16/08/2026

#ገበታ Fksh Ayelgn

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 18:00

Telephone

+251966252525

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Walia publisher posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category