Caravan Addis Online Shoping

Caravan Addis Online Shoping Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Caravan Addis Online Shoping, Shopping & retail, Addis Abeba, Addis Ababa.

29/04/2023
🌼እንኳን ለ2013 አዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼 እያልን የርሶን እና የልጆቻችውን ክፍል ለማስዋብ 3d fluorescent striker's ይዘን መተናል✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ልጆች ጭለማን...
06/09/2020

🌼እንኳን ለ2013 አዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼 እያልን የርሶን እና የልጆቻችውን ክፍል ለማስዋብ 3d fluorescent striker's ይዘን መተናል✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✨ ልጆች ጭለማን በቀላሉ እንዲለምዱ የሚረዳ
✨ የሰማዩን የምሽት የኮኮቦች ውብ ገጽታን በቤትዎ ግድግዳ እና ኮርኒስ ላይ ያስፍሩ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🚚☎+251927200885
📲+251969182200
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Telegram 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA

👦👦Origenal Luxurious Rectangular swimming pool For kid's👧👧  #ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ  #አይዘናጉ #አይዘናጉ ሁሌም  #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተ...
01/08/2020

👦👦Origenal Luxurious Rectangular swimming pool For kid's👧👧
#ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ #አይዘናጉ
#አይዘናጉ ሁሌም #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ እያልን በነፋስ የሚሞላ
👦የልጆች መዋኛ ገንዳ ይዘንላችሁ መጣን👶

#በፈለጉት መጠን 👶ከ6ወር እስከ 7አመት ለልጆች የሚሆን
🏊Mini 120× 90× 36cm
🏊Medium 145× 105× 75 CM
🏊Large 150× 110× 50 CM

#ብዙቦታ የማይዝ በቤት ዉስጥ መጠቀም የሚያስችል

❄ አብሮት ያካተተው 🔆
- አየር መሙያ ሞተር ፓምፕ ⛽️
- 30 መጫወቻ ኳሶች 🎾🎾
- የወገብ ወይም በአንገት የሚጠለቅ መንሳፈፊያ ያለው🎈

⚠ውስን ፍሬ ስለቀረን ይፍጠኑ

📌 ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
📍Additionally Free delivery
📌አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት እናቀርባለን ከእሁድ እስከ እሁድ ስራ ላይ ነን ይደውሉ
Call ☎️☎️☎️+251969182200/+251927200885

Telegram :- https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA

የመኪና ናኖ ኢነርጂአይዘር *(Nano Energizer) ☎ +251969182200 including free deliverymanናኖ ኢነርጃይዘር ማለት በኮሪያ የ መኪና ኢንጅን ጠብቶች የተሠራ የመ...
07/06/2020

የመኪና ናኖ ኢነርጂአይዘር *(Nano Energizer) ☎ +251969182200 including free deliveryman
ናኖ ኢነርጃይዘር ማለት በኮሪያ የ መኪና ኢንጅን ጠብቶች የተሠራ የመኪና መድኃኒት ነው፡፡ መኪና ሲጮህ፣ ሲርገፈገፍ፣ ሲያጨስ፣ ነዳጅና ዘይት ሲበላ፣ ጉልበቱ ሲደክም፣ “ሲታመም” ናኖ ኢነርጃይዘር ያስፈልገዋል። ይህም ማለት መኪና፣ኮንስትራክሽን እና እርሻ መሣሪያዎች ከአገልግሎት ብዛት ኤንጅኑ ይደክማል ፣ነዳጅና ዘይት ከፍ ባለ መጠን መብላትና ማጨስ፣ ይጀምራል።
ይህ ሲያጋጥም ናኖ ኢነርጃይዘርን ዘይት ውስጥ ጨምሮ በማሽከርከር የተበላ፣ የተፋቀ፣የተጫረ ካምቻ፣ብሮንዚና፣ኩሺኔት፣ጥርሳ ጥርስ ወዘተን..... በፕላቲነም በተለበጠ ዚርኮኒየም ሴራሚክ ሙሌት ኤንጅኑ ይታደሳል።
ኤንጅን በመታደሱም
- ጉልበት 100% ይጨምራል፣
-ነዳጅ ፍጆታ እስከ 21% ይቀንሳል፣
-ጩኸት ይቀንሳል፣ ዘይት መብላት ይቆማል።
በም/አፍሪካ ናኖ ኢነርጃይዘርን ከ100ሺህ በላይ መኪኖች ተጠቅመዋል። ከነዚህም ታክሲ፣ አውቶቡስ፣ የግል መኪና፣ የደረቅና ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ፣ የኮንስትራክሽን እና የእርሻ መሣሪያዎች (የውሃ ፖምፕ ፣ ጀነሬተር ፣ ኮምፕረሰር ፣ ትራክተር ፣ ዶዘር ፣ኤክስካቫተር ፣ ሎደር፣ ኮምፓክተር) ይገኙበታል።
*አጠቃቀም*
:-> ኢንጅኑ የዘይት ፋሳሽ የሌለው መሆኑን አረጋግጠው ዘይት ይለውጡ ፣ ሊቤሎ ያስተካክሉ
:-> ኢንጅኑን ካሞቁ በኋላ ናኖ ኢነርጃይዘር ይጨምሩ ፣
:-> ኢንጅኑን አስነስተው ለስራ ይሰማሩ ፣
:-> እስከ 10 ሊትር ዘይት የሚጠቀም ኢንጅን 1,200 ኪ.ሜ (20 ሰዓት) ወይም ከ10 ሊትር በላይ ዘይት የሚጠቀም ኢንጅን 3,000 ኪ.ሜ (50 ስዓት) ከሰራ በኋላ ኢንጅኑ ሙሉ በሙሉ ታድሷል።
#*አንዴ የጨመሩት ለ 50,000 ኪ.ሜ (3000 ሰዓት) ያገለግላል
በየወሩ ግን ዘይት መቀየር ለሰረቪስ ጊዜ አይዘንጉ

ለበለጠ መረጃ የ ካምፓኒው በዌብሳይት
Www.nanozr.com
YouTube link
https://youtu.be/JdNGq3-VYxo
የኛ ቴሌግራም አድሬስ
https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA

ቃሪያ ገበያ kariya shopping center***የመኪና ጃምፐር (Automobile Emergency Mobile Power Supply )*** ይዞላችሁ መቷል ☎️+251969182200/+251...
21/05/2020

ቃሪያ ገበያ kariya shopping center
***የመኪና ጃምፐር (Automobile Emergency Mobile Power Supply )*** ይዞላችሁ መቷል
☎️+251969182200/+251927200885
Telegram- https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA
#ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ
#አይዘናጉ ሁሌም #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ እያልን
#የመኪና ባትሪ በደከመበት ጊዜ በአስቸኳይ የሞተር እንቅስቃሴ እንዲጀምር ሀይልን የሚያስተላልፍ
#የተመጣጠነ Voltage #የተመጣጠነ current #የተመጣጠነ ሀይልን #የተመጣጠነ የቻርጀር የኤሌክትሪክ ዝውውርን #የባትሪ ሀይል ብክነትን የሚቆጣጠር
#የባትሪ Capacity = 16800mAh/3.7V
current = 300A
current = 600A
= DC 12V/1A
= 2*USB 5V-2A;12V
Jumper Output = DC 12V-1A; 16V-2A;19V-3.5A
Time = 3-4hours
Time >3000
Car = 12V vehicle
laptop ,Mobil,Camera
LED light; Torch/SOS/flashing
#በአጭር ደቂቃ ውስጥ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
እርስዎ እራሱ ይመሰክራሉ ይደውሉ 👍👍👍
Telegram- https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA
📍Additionally Free delivery
አሁኑኑ ይዘዙን በትንሽ ጊዜ ውስጥ እናቀርባለን ከእሁድ እስከ እሁድ ስራ ላይ ነን ይደውሉ
Call ☎️+251969182200/0927200885

 #ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ #አይዘናጉ ሁሌም  #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ**የመኪና የእጅ ማርሽ / እጅፍሬን መቆለፊያ *"Call ☎️+251927200885Or 📩Telegram-...
06/05/2020

#ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ
#አይዘናጉ ሁሌም #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ
**የመኪና የእጅ ማርሽ / እጅፍሬን መቆለፊያ *"
Call ☎️+251927200885
Or 📩Telegram- https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA
#አሳሳቢ የሆነውን የመኪና ስርቆት የሚያስቀር
የመኪና #የእጅማርሽን ከ #እጅፍሬን ጋር በማያያዝ መቆለፈፍ የሚያስችል
#ለአውቶማቲክል መኪና ሞዴሎች የሚሆን
#መንገድ ላይ መኪናዎትን በማቆሞ የማይሰጉበት
#በቀላሉ የመኪናዎን የእጅ ፍሬንን ጥርቅም ኣርጎ በመቆለፍ መኪናውን ከስርቆት ይጠብቀዋል::
#በአጭር ደቂቃ ውስጥ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
እርስዎ እራሱ ይመሰክራሉ ይደውሉ 👍👍👍
Call ☎️+251927200885
Or 📩 inbox
📍Additionally Free delivery
አሁኑኑ ይዘዙን በትንሽ ጊዜ ውስጥ እናቀርባለን ከእሁድ እስከ እሁድ ስራ ላይ ነን ይደውሉ
Call ☎️+251927200885
Or 📩 Inbix

 #ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ  #አይዘናጉ #አይዘናጉ ሁሌም  #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ****የመኪና ኬሪቦይ ቦዲ *Call ☎️ +251927200885 #  ለPickup መኪናዎች...
04/05/2020

#ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ #አይዘናጉ
#አይዘናጉ ሁሌም #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ
****የመኪና ኬሪቦይ ቦዲ *
Call ☎️ +251927200885
# ለPickup መኪናዎች የኋለኛው ክፍል ሙሉ በሙሉ የሚሸፍን
#የተለያዩ ዕቃዎችን ከኋለኛው የመኪና ክፍል በማስቀመጥ ከአዋራ, ከፀሀይ ,ከዝናብ ለማስቀመጥ የሚረዳ
, hailux D4D, , # Nissan Double cabin navara የሚሆን https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA

# የመኪና ውበት የሚጨምሩ ኬሪቦይ ቦዲ
#ከፋይበር ግላስ የተሰሩ ለእረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ
# ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ መክፈትና መዝጋት የሚያስችል
#ለተለያዩ የመኪና ሞዴል እናስመጣለን ይዘዙን
#በፈለጉት ሞዴልና አይነት እንገጥማለን እርሶ ብቻ ደወል ያርጉልን +251927200885 https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA
📍Additionally Free delivery
📌አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት እናቀርባለን ከእሁድ እስከ እሁድ ስራ ላይ ነን ይደውሉ
Call ☎️☎️☎️+251927200885
Or
📩 Inbox

 #ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ #አይዘናጉ ሁሌም  #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ**የመኪና LED የግንባር መብራት *"  ☎️+251927200885Or 📩  #ከፍተኛ  ጥራት  ያለው የ...
03/05/2020

#ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ
#አይዘናጉ ሁሌም #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ
**የመኪና LED የግንባር መብራት *"
☎️+251927200885
Or 📩
#ከፍተኛ ጥራት ያለው የፊት H4 ሞዴል መብራት
#ለአጭርና ለእረጅም መብራት መቆጣጠሪያ የሚውል
#በጭጋጋማና #በጉም የአየር ሁኔታ ጥቅም ላይ የሚውል
#ለተለያዩ የመኪና ሞዴሎች የሚሆን
#በቀላሉ የሚገጠሙ
headlight H4 auto led lighting system
#በአጭር ደቂቃ ውስጥ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
እርስዎ እራሱ ይመሰክራሉ ይደውሉ 👍👍👍

📍Additionally Free delivery
አሁኑኑ ይዘዙን በትንሽ ጊዜ ውስጥ እናቀርባለን ከእሁድ እስከ እሁድ ስራ ላይ ነን ይደውሉ
☎️+251927200885
Or 📩 inbox

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Caravan Addis Online Shoping posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share