Kids centerr

Kids centerr ኦሪጅናል የልጆች እቃወችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ

👍ሁሉንም አውቶማቲክ ጅዋጅዌዎችን ያስናቀ አስተማማኝ እቃ 👉የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ 👉እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ ደረጃቸው የሚያገለግል👉ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያ...
27/02/2022

👍ሁሉንም አውቶማቲክ ጅዋጅዌዎችን ያስናቀ አስተማማኝ እቃ
👉የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ
👉እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ ደረጃቸው የሚያገለግል
👉ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለግላል
👉ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ መቀመጫነትም የሚያገለግል
👉በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ
ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል
👉የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ እያሉ ማቀናበር ይችላሉ
👉በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት
👉ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው
👉ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል
👉የሚሰካ የሚነቀል ኮፍያ እና ዛንዚራም ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው
👉ከላይወደታች ቁልቁል የወረዱት አሻንጉሊቶችም ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ
👉 በኤሌክትሪክም በባትሪም ይሰራል.

💰 #9500 ብር

0967842219
0940124064

Free delivery

Address

Merkato
Addis Ababa

Telephone

+251940124064

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kids centerr posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share