ማርጌስ- margaes online

ማርጌስ- margaes online እቃዎትን ይሽጡ,ጥራት ያላቸው እቃዎችን ያሉበት ሆነው ይሸምቱ

☎️ 0988878288      0913680499Mi Security camera 2kQuality cctvcamera 👑 360 degree security camera👑 የትም ሆነው ስራዎትን በ secur...
05/10/2024

☎️ 0988878288
0913680499
Mi Security camera 2k
Quality cctvcamera
👑 360 degree security camera
👑 የትም ሆነው ስራዎትን በ security camera ይከታተሉ
👑 ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት
👑እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ
እየተዟዟረ የሚቀር *
👑 ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
👑 የካሜራውን lens በ *ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
👑 በማታ ይቀርፃል *የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
👑 ድምፅ ይቀዳል *እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል

ዋጋ- 7,000ብር
📲 0943821899
📲 0716269877
🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን

☎️ 0988878288      0913680599  ኩምቴል ኤሌክትሪክ ክፍል ማሞቂያ በኳርትዝ ​​ላይ የተመሰረተ የክፍል ማሞቂያዎች ሲሆን ይህም ሙቀትን ለማምረት የኳርትዝ ቱቦዎችን ይጠቀማሉ. ...
05/10/2024

☎️ 0988878288
0913680599
ኩምቴል ኤሌክትሪክ ክፍል ማሞቂያ በኳርትዝ ​​ላይ የተመሰረተ የክፍል ማሞቂያዎች ሲሆን ይህም ሙቀትን ለማምረት የኳርትዝ ቱቦዎችን ይጠቀማሉ. የኳርትዝ ማሞቂያዎች ከፀሐይ ብርሃን ጋር የሚመሳሰል ምቹ እና ሞቅ ያለ ስሜት በማቅረብ ይታወቃሉ።

- የቤት እና የቢሮ ማሞቂያ
- ባለ ሶስት አምፖል የቤት እና የቢሮ ማሞቂያ
- 2000watt ሃይል የሚጠቀም
- አምፖሎቹ ለየብቻና አንድ ላይ መብራት የሚችሉ

👉 5900ብር

ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ👇 To order
📲0943821899
0716269877

🚚አዲስ አበባ ውስጥ በ #ነፃ እናደርሳለን።

📦ለክልል ደንበኞቻችን በ #300ብር ብቻ እናደርሳለን።

✅Best Price, ✅Best Delivery, ✅Best Service!!

Automatic tent (ድንኳን)👉🏼ባለ4 ሰው ድረስ ማስተኛት የሚችል 👉🏼ከዝናብ እና ከፀሐይ የሚከላከል👉🏼ምንም መሰካካትም ሆነ መገጣጠም  የማያስፈልገው ብቻ  ከቦርሳዉ አዉጥተው መዘርጋት ...
05/10/2024

Automatic tent (ድንኳን)
👉🏼ባለ4 ሰው ድረስ ማስተኛት የሚችል
👉🏼ከዝናብ እና ከፀሐይ የሚከላከል
👉🏼ምንም መሰካካትም ሆነ መገጣጠም የማያስፈልገው ብቻ ከቦርሳዉ አዉጥተው መዘርጋት ብቻ ነዉ የሚጠበቅቦት
👉🏼ዋተር ፕሩፍ ውሃ የማያስገባ
👉🏼ለአያያዝ በጣም ቀላል አጣጥፎ በራሱ መያዣ ባግ ጠልጠል ማረግ የሚቻል

ዋጋ- 5499 ብር

📲 0943821899
📲 0716269877
🚚ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እናመጣለን

Fu 2 in 1 vaccume 0943821899/0716269877በጃርጅ የሚሠራ የራሱ ስታንድ ያለውመሣብ ሀይል መቆጣጠሪያ ያለውየሚደበቁ ቆሻሾችንም ያፀዳልየሚታጠፍ የጃፖን ምርትmade in Ja...
05/10/2024

Fu 2 in 1 vaccume
0943821899/0716269877
በጃርጅ የሚሠራ
የራሱ ስታንድ ያለው
መሣብ ሀይል መቆጣጠሪያ ያለው
የሚደበቁ ቆሻሾችንም ያፀዳል
የሚታጠፍ የጃፖን ምርት
made in Japan

Samsung SC4130 Vacuum Cleaner 3Liter 1600 Watts Vacuum Cleaner - (Cylinder Vacuum, Dry, Home, Red, Metal, Dust Bag),ሳምሰን...
05/10/2024

Samsung SC4130 Vacuum Cleaner 3Liter 1600 Watts Vacuum Cleaner - (Cylinder Vacuum, Dry, Home, Red, Metal, Dust Bag),

ሳምሰንግ የደረቅ የምንጣፍ የወለል የመኪናና ሌሎችም ማጽጃ

☎️ 0943821899

☎️ 0716269877

Price: 20000 birr

ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🏍🏍🏍🏍

LG 42L 🎯Cong right Kinang khuẩn Easy Clean🎯LG Life's Good🎯SMART INVERTER MICROWAVE OVEN🎯MH8265DIS🎯230 V-50 Hz🎯-Smart Inv...
05/10/2024

LG 42L

🎯Cong right Kinang khuẩn Easy Clean
🎯LG Life's Good
🎯SMART INVERTER MICROWAVE OVEN
🎯MH8265DIS
🎯230 V-50 Hz
🎯-Smart Inverter
🎯-LED Lamp
🎯 Touch Control
🎯Stable Turntable

Anti-Bacterial EasyCleansing

💰 38,500 birr

☎️0943821899
☎️0716269877

ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን 🏍🏍🏍🏍

📲 0716269877©Luxor  ባለ4 የኤሌክትሪክ ምድጃLUXOR ኤሌክትሪክ የቱርክ ምድጃ አነስተኛ መጠን ያለው ለማስቀመጥ ምቹባሉበት ቦታ እናደርሳለንበብዛት ለሚወስዱ እናከፋፍላለንለበለጠ መ...
26/01/2024

📲 0716269877

©Luxor ባለ4 የኤሌክትሪክ ምድጃ

LUXOR ኤሌክትሪክ የቱርክ ምድጃ

አነስተኛ መጠን ያለው ለማስቀመጥ ምቹ

ባሉበት ቦታ እናደርሳለን

በብዛት ለሚወስዱ እናከፋፍላለን

ለበለጠ መረጃ :-0716269877

Max 2 hotplatesNew07162698775550 birrFree delivery
26/01/2024

Max 2 hotplates
New
0716269877
5550 birr
Free delivery

Max 2 ceramic hotplates New07162698776550 birr Free delivery
26/01/2024

Max 2 ceramic hotplates
New
0716269877
6550 birr
Free delivery

የኮንፈርት ልብስ ...🌟ለመኝታ ክፍልዎ ውበትን የሚያላብስ🌟ጨርቁ ኮተን የሆነ🌟ቢፈልጉ ኮንፎርት  ወይም ብርድ ልብስ  አስገብተው እሚጠቀሙበት ካሻዎ ደግሞ እንደ አልጋ ልብስ ሊያነጥፍት የሚችሉ...
25/01/2024

የኮንፈርት ልብስ ...

🌟ለመኝታ ክፍልዎ ውበትን የሚያላብስ
🌟ጨርቁ ኮተን የሆነ
🌟ቢፈልጉ ኮንፎርት ወይም ብርድ ልብስ አስገብተው እሚጠቀሙበት ካሻዎ ደግሞ እንደ አልጋ ልብስ ሊያነጥፍት የሚችሉ።

👉1የኮነፈርት ወይም የብርድ ልብስ ማስገቢያ
👉2 መጋረጃ
👉1 አንሶላ
👉4 የትራስ ጨርቅ,

🚗🚗ያለ ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እናደርሳለን።
☎️☎️ ስልክ:0716269877

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇
https://t.me/helusshopping2

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
0000

Telephone

+251973703767

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማርጌስ- margaes online posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share