Merkato online store መረካቶ ኦንላይን

Call Directions Website Contact the business

Merkato online store መረካቶ ኦንላይን Connect business to customer & B2B online.
ገዢና እና ሻጭን ኦንላይን በማገና�
0928001701

Addis Ababa Merkato Sales Agent: Contact 0928001701
11/09/2025

Addis Ababa Merkato Sales Agent: Contact 0928001701

የገንዘብ ሚኒስቴር የፍራንኮ ቫሉታ ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ተፈቅደው የነበሩ ምርቶች ፍቃድ መሰረዙን አስታወቀጥቅምት 29/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) የገንዘብ ሚኒስቴር ውሳኔውን ያሳለፈው መንግ...
08/11/2024

የገንዘብ ሚኒስቴር የፍራንኮ ቫሉታ ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ተፈቅደው የነበሩ ምርቶች ፍቃድ መሰረዙን አስታወቀ

ጥቅምት 29/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) የገንዘብ ሚኒስቴር ውሳኔውን ያሳለፈው መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተከትሎ የዋጋ ግሽበት እንዳይከሰት በሚል እንደነበር የገለጸ ሲሆን፤ አሁን ላይ ዋነኛውን ምእራፍ የታለፈ በመሆኑ ፍቃዱን አንስቻለሁ ብሏል።

ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ተፈቅደው የነበሩ የምግብና የፋብሪካ ግብአት የሚውሉ የውጭ ምርቶች መሆናቸውን አሐዱ በሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ተፈርሞ የወጣ ደብዳቤ ላይ ተመልክቷል።

የፍራንኮ ቫሉታ ፍቃዱን ከጥቅምት 29/2017 ዓም ጀምሮ ተግባራዊ የማይደረግ መሆኑን ለጉምሩክ ኮሚሽን አባሪ አድርጎ በላከው ደብዳቤ ላይ ተገልጿል።

መንግሥት የተሟላ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉንና ወደ ከፍተኛ ምእራፍ እየተሸጋገረ በመሆኑን ገልጾ፤ ኢኮኖሚው መልካም ውጤቶች የታየበት መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት በተመለከተ በኢትዮጵያ ያሉ ንግድ ባንኮች በቂ የሚባል የውጭ ምንዛሪ በበቂ ሁኔታ እየቀየረ ስለመሆነ ከእንግዲህ በኃላ ፍራንኮቫሉታ የሚባል ነገር እንደማይኖር የገንዘብ ሚኒስቴር በሚኒስቴሩ አሕመድ ሺዴ ተፈርሞ የወጣን ደብዳቤ ያሳወቀው።

በአማኑዔል ክንደያ


የገንዘብ ሚኒስቴር የፍራንኮ ቫሉታ ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ ተፈቅደው የነበሩ ምርቶች ፍቃድ መሰረዙን አስታወቀ ጥቅምት 29/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) የገንዘብ ሚኒስቴር ውሳኔውን ያሳለፈው መን.....

በትላንትናው ዕለት  ጥቅምት 11/2017 አመሻሽ ላይ በአዲስ አበባ፣ መርካቶ ሸማ ተራ አከባቢ በደረሰው ከፍተኛ የእሳት አደጋ የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ፣ በአደጋው ምክንያት ሃብት ንብረታችሁ...
22/10/2024

በትላንትናው ዕለት ጥቅምት 11/2017 አመሻሽ ላይ በአዲስ አበባ፣ መርካቶ ሸማ ተራ አከባቢ በደረሰው ከፍተኛ የእሳት አደጋ የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ፣ በአደጋው ምክንያት ሃብት ንብረታችሁን ላጣችሁ ወገኖቻችን ብርታትን ይመኛል።

10/08/2024
02/08/2024

Har’a Dameelee Baankii Oromiyaa hunda keessatti gatii bittaa fi gurgurtaa sharafa alaa

ዛሬ በሁሉም የኦሮሚያ ባንክ ቅርንጫፎች የዉጭ ምንዛሪ ግብይት ዋጋ

Exchange Rate Applicable for Friday, August 2, 2024

02/08/2024

Cooperative Bank of Oromia: Today's exchange rates (Friday, August 2, 2024) are as follows. visit our website via the link found in the comment section.

02/08/2024

የሐምሌ 26 / 2016 ዓ.ም የውጪ ምንዛሬ ተመን
ለበለጠ መረጃ
https://awashbank.com/exchange-historical/ ይጎብኙ!
አዋሽ ባንክ
ከእኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን!

Address

Merkato
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merkato online store መረካቶ ኦንላይን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Merkato online store መረካቶ ኦንላይን:

Shortcuts

Share