G-power Battery

G-power Battery Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from G-power Battery, Shopping & retail, Bisrate gebreal, Addis Ababa.

16/04/2026

ምንድነው ጂ-ፓወር🤔
What is G-power?

Gpower is a cutting-edge renewable energy solution that harnesses the power of solar energy and grid energy to provide reliable electricity during power outages. In today's market, where fuel prices are constantly on the rise, it is essential to explore sustainable alternatives that not only reduce costs but also protect the environment. This innovative approach not only ensures uninterrupted power supply but also contributes positively towards a cleaner and greener future.Embracing Gpower means embracing a sustainable energy future that benefits both our wallets and the planet.

ጂ -ፓወር በኃይል መቆራረጥ ጊዜ አስተማማኝ ኤሌክትሪክ በማቅረብ የፀሐይ ኃይልን እና ኤልፓ ሚሰጠንን ኃይል የሚጠቀም ታዳሽ የኃይል አመንጪመፍትሄ ነው። የነዳጅ ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ በሚሄድበት በአሁኑ ገበያ፣ ወጪን የሚቀንስ ብቻ ሳይሆን አካባቢን የሚከላከሉ ዘላቂ አማራጮችን መፈለግ አስፈላጊ ነው።

ይህ የፈጠራ አካሄድ ያልተቋረጠ የሃይል አቅርቦትን ከማረጋገጥ በተጨማሪ ለወደፊት ንፁህ እና አረንጓዴ አካባቢ አወንታዊ አስተዋፅኦ ያደርጋል። ጂ- ፓወርን መቀበል ማለት ወጪ ቆጣቢ እና የሚጠቅም ቀጣይነት ያለው የኢነርጂ አቅርቦት መቀበል ማለት ነው።

G-power is a trusted brand that provides power solutions for rular house holds ,residential houses, apartments, governmental and non-governmental offices, hospitals, embassies, and schools.

Our products include from the lowest 300 watt up to 50 kw ,100 kw + highest power supply
Some of our products and there prices include :
⚡️300 watt All in one inverter and battery + 300 watt solar panel = 63,000birr
⚡️500 watt All in one inverter and battery + 300 watt solar panel = 73000 birr
⚡️3.3 kw inverter with 2.5 battery = 225,000 birr
⚡️ 5kw inverter + 5 kw battery =329,000birr
⚡️11 kw inverters + 2 pcs of 5kw batteries = 691,000 birr
⚡️30 kw inverter + 6 pcs of 5 kw batterie =3.1 million

✨This are some of the products available on stock and we have other products both on single phase and three phase options
✨ Our inverters are Available both with and with out solar panels options which makes it ideal for rural areas where electricity are not available .
✨ we are waiting for your arrival with full installation service and 5 year warranty

For more information visit our show room located in jemo Micheal or call us

0965-97-97-20

⚡️ Koronto la’aanti waa dhamaatay ⚡️💥 Ku-xoojinta mustaqbalka tamar nadiif ah 💥G-power waa shirkad bixisa baytariyada ca...
12/02/2026

⚡️ Koronto la’aanti waa dhamaatay ⚡️

💥 Ku-xoojinta mustaqbalka tamar nadiif ah 💥

G-power waa shirkad bixisa baytariyada casriga ah ee kala duwan,qalabka roga iyo cadceeda ku shaqeeya ee guryaha,guryaha,cisbitaalada (clinics), bangiyada, xafiisyada dawlada iyo kuwa aan dawliga ahayn iyo adeegyo kala duwan. Rogayaashayadu waxay leeyihiin nidaam isku-dhafan kaas oo lagu dallaci karo tamar laga soo qaatay korantada ugu weyn (LP) iyo tamar laga soo qaatay baararka qorraxda.

🔋 Ku haboon meelaha la d**o
Laga soo bilaabo 300 watt danab hoose ilaa 150 kw + heerka korantada sare ee hal waji iyo saddex waji ikhtiyaar
🔋Buuq iyo wasakh la'aan.

⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️💥Powering the future with clean energy 💥   0️⃣9️⃣6️⃣5️⃣ 9️⃣7️⃣ 9️⃣7️⃣ 2️⃣0️⃣G-power የተለያዩ   ለ አፓርትመ...
02/05/2025

⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️
💥Powering the future with clean energy 💥

0️⃣9️⃣6️⃣5️⃣ 9️⃣7️⃣ 9️⃣7️⃣ 2️⃣0️⃣

G-power የተለያዩ ለ አፓርትመንት, መኖሪያ ቤት ,Hospital(clinic), ባንኮች, Government and non Governmental office እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆን ዘመናዊ ባትሪዎችን inverters and solar panels የሚያቀርብ ድርጅት ሲሆን our inverters has hybrid system which can be charged with energy being drawn from the main grid power(ኤልፓ)and energy being drawn from solar panels.

🔋⚡️Available in 1 kw up to 10 kw low voltage and 12kw up to 40 kw + high voltage
🔋⚡️ Environment friendly
🔋⚡️ Quiet and no Air pollution
🔋⚡️ Smaller in size easy to move from one place to other
🔋⚡️ less maintenance and reliable
🔋⚡️ Alternative power consumption method (solar energy)
🔋⚡️ compared to Generator low Running cost
🔋⚡️ 10 years life time
🔋⚡️ 5 years guarantee & 1 year maintenance
🔋⚡️ Out Inverters has a system which regulates excess power from the power plant

💫 ለመኖሪያ ቦታ ተስማሚ. 💫ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። 💫በመጠን ያነሱ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ለመንቀሳቀስ ቀላል
💫 አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
💫 አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል)
💫 ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ የማስኬጃ ዋጋ
💫 10 አመት የህይወት ጊዜ
💫የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና.
💫 መብራት ከጠፋ በኃላ በሰከንድ ልዮነት ውስጥ ባትሪው activate ስለሚሆን በመብራት መቆራረጥ ምክኒያት የሚመጣ የማሽን ብልሽትን የሚከላከል
💫 ከኃይል ማመንጫው የሚወጣውን ትርፍ ኃይል የሚቆጣጠር ኢንቬርተር ያለው

G- power ከምናቀርባቸው ባትሪዎች በተጨማሪ ፈጣን የሆኑ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀሮችን ከዋስትና እና ነፃ ገጠማ ጋር ከታላቅ ቅናሽ ጋር ይዞላቹ መጥትዋል።

ለበለጠ መረጃ ጀሞ ሚካኤል ያለውን show room መጐብኘት ይችላሉ።
Contact us 📱0965 97 97 20

⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️💥Powering the future with clean energy 💥G-power የተለያዩ   ለ አፓርትመንት, መኖሪያ ቤት ,Hospital(clinic), ባንኮች,...
25/04/2025

⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️

💥Powering the future with clean energy 💥

G-power የተለያዩ ለ አፓርትመንት, መኖሪያ ቤት ,Hospital(clinic), ባንኮች, Government and non Governmental office እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆን ዘመናዊ ባትሪዎችን inverters and solar panels የሚያቀርብ ድርጅት ሲሆን our inverters has hybrid system which can be charged with energy being drawn from the main grid power(ኤልፓ)and energy being drawn from solar panels.

🔋⚡️Available in 1 kw up to 10 kw low voltage and 12kw up to 40 kw + high voltage
🔋⚡️ Environment friendly
🔋⚡️ Quiet and no Air pollution
🔋⚡️ Smaller in size easy to move from one place to other
🔋⚡️ less maintenance and reliable
🔋⚡️ Alternative power consumption method (solar energy)
🔋⚡️ compared to Generator low Running cost
🔋⚡️ 10 years life time
🔋⚡️ 5 years guarantee & 1 year maintenance
🔋⚡️ Out Inverters has a system which regulates excess power from the power plant

💫 ለመኖሪያ ቦታ ተስማሚ. 💫ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። 💫በመጠን ያነሱ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ለመንቀሳቀስ ቀላል
💫 አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
💫 አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል)
💫 ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ የማስኬጃ ዋጋ
💫 10 አመት የህይወት ጊዜ
💫የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና.
💫 መብራት ከጠፋ በኃላ በሰከንድ ልዮነት ውስጥ ባትሪው activate ስለሚሆን በመብራት መቆራረጥ ምክኒያት የሚመጣ የማሽን ብልሽትን የሚከላከል
💫 ከኃይል ማመንጫው የሚወጣውን ትርፍ ኃይል የሚቆጣጠር ኢንቬርተር ያለው

ለበለጠ መረጃ ጀሞ ሚካኤል ያለውን show room መጐብኘት ይችላሉ።
Contact us 📱0965 97 97 20

G- power ከዚህ በፊት ከሚታወቅባዉ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዘመናዊ Low voltage ( 1kw - 12 kw ) High voltage ( 20kw -40kw +) inverter , batt...
16/04/2025

G- power ከዚህ በፊት ከሚታወቅባዉ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዘመናዊ Low voltage ( 1kw - 12 kw ) High voltage ( 20kw -40kw +) inverter , batteries and solar panels በተጨማሪ ፈጣን የሆኑ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀሮችን ከዋስትና እና ነፃ ገጠማ ጋር ከታላቅ ቅናሽ ጋር ይዞላቹ መጥትዋል።

For more information
Call us : 0965-97-97-20

G-power presents Solar light street lamps 📣 ድርጅታችን G-power በሶላር ሀይል የሚሰሩ ሀይል ቆጣቢ Street solar lights (የውጪ መብራቶችን) ማቅረብ የ...
24/01/2024

G-power presents Solar light street lamps 📣

ድርጅታችን G-power በሶላር ሀይል የሚሰሩ ሀይል ቆጣቢ Street solar lights (የውጪ መብራቶችን) ማቅረብ የጀመርን ሲሆን ቀን በፀሀይ ሀይል charge በማድረግ ማታ ለ 12 ሰአታት ያለማቁዋረጥ አገልግሎት ይሰጣል።
✔️ ለአገጣጠም ምቹ ሀይል ቆጣቢ
✔️water proof cable ያለው
✔️50,000 hrs life time
✔️6 hour charging time
✔️Solar panel, lamps, Li- battery, sensor ያካተተ
✔️3 years warranty

ለበለጠ መረጃ 📲 0965-97-97-20

02/12/2023
⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️💥Powering the future with clean energy 💥G-power shoto battery manufacturing p.l.c   የተለያዩ   ለ Apart...
30/11/2023

⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️

💥Powering the future with clean energy 💥

G-power shoto battery manufacturing p.l.c የተለያዩ ለ Apartment , Residance ,Hospital(clinic), Banks , Government and non Governmental office እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ power የሚተካ ባትሪዎችን የሚያቀርብ ድርጅት ሲሆን
ባትሪዎቻችን:-
🔋⚡️ Environment friendly
🔋⚡️ Quiet and no Air pollution
🔋⚡️ Smaller in size easy to move from one place to other
🔋⚡️ less maintenance and reliable
🔋⚡️ Alternative power consumption method (solar energy)
🔋⚡️ compared to Generator low Running cost
🔋⚡️ 10 years life time
🔋⚡️ 5 years guarantee & 1 year maintenance
🔋⚡️ After deep charge it can be use for 1 day
🔋⚡️ Has an Inverter which regulates excess power from the power plant

💫 ለመኖሪያ ቦታ ተስማሚ. 💫ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። 💫በመጠን ያነሱ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ለመንቀሳቀስ ቀላል
💫 አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
💫 አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል)
💫 ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ የማስኬጃ ዋጋ
💫 10 አመት የህይወት ጊዜ
💫የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና. 💫ጥልቅ ቻርጅ ካደረጉ በኋላ ለ1 ቀን መጠቀም የሚያስችል።
💫 መብራት ከጠፋ በኃላ በሰከንድ ልዮነት ውስጥ ባትሪው activate ስለሚሆን በመብራት መቆራረጥ ምክኒያት የሚመጣ የማሽን ብልሽትን የሚከላከል
💫 ከኃይል ማመንጫው የሚወጣውን ትርፍ ኃይል የሚቆጣጠር ኢንቬርተር ያለው

ለበለጠ መረጃ ጀሞ ሚካኤል ያለውን show room መጐብኘት ይችላሉ።
Contact us 📱0965 97 97 20

⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️💥Powering the future with clean energy 💥G-power shoto battery manufacturing p.l.c   የተለያዩ   ለ Apart...
11/05/2023

⚡️የመብራት መቆራረጥ ተቀረፈ ⚡️

💥Powering the future with clean energy 💥

G-power shoto battery manufacturing p.l.c የተለያዩ ለ Apartment , Residance ,Hospital(clinic), Banks , Government and non Governmental office እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ power የሚተካ ባትሪዎችን የሚያቀርብ ድርጅት ሲሆን
ባትሪዎቻችን:-
🔋⚡️ Environment friendly
🔋⚡️ Quiet and no Air pollution
🔋⚡️ Smaller in size easy to move from one place to other
🔋⚡️ less maintenance and reliable
🔋⚡️ Alternative power consumption method (solar energy)
🔋⚡️ compared to Generator low Running cost
🔋⚡️ 10 years life time
🔋⚡️ 3 years guarantee & 1 year maintenance
🔋⚡️ After deep charge it can be use for 1 day
🔋⚡️ Has an Inverter which regulates excess power from the power plant

💫 ለመኖሪያ ቦታ ተስማሚ. 💫ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። 💫በመጠን ያነሱ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ለመንቀሳቀስ ቀላል
💫 አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
💫 አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል)
💫 ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ የማስኬጃ ዋጋ
💫 10 አመት የህይወት ጊዜ
💫የ3 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና. 💫ጥልቅ ቻርጅ ካደረጉ በኋላ ለ1 ቀን መጠቀም የሚያስችል።
💫 መብራት ከጠፋ በኃላ በሰከንድ ልዮነት ውስጥ ባትሪው activate ስለሚሆን በመብራት መቆራረጥ ምክኒያት የሚመጣ የማሽን ብልሽትን የሚከላከል
💫 ከኃይል ማመንጫው የሚወጣውን ትርፍ ኃይል የሚቆጣጠር ኢንቬርተር ያለው

ለበለጠ መረጃ ጀሞ ሚካኤል ያለውን show room መጐብኘት ይችላሉ።
Contact us 📱0965 97 97 20

🔊🔊 ዘመናዊ ኑሮ ለዘመናዊ ትዉልድ 🚪🚪ኤል ኤንድ ኤች የግንባታ እቃ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ  ለዋና እና ውስጥ ለዉስጥ የሚሆኑ በሮችን ለ Apartment , Residance እና ለቪላ ቤቶች...
27/03/2023

🔊🔊 ዘመናዊ ኑሮ ለዘመናዊ ትዉልድ 🚪🚪
ኤል ኤንድ ኤች የግንባታ እቃ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ ለዋና እና ውስጥ ለዉስጥ የሚሆኑ በሮችን ለ Apartment , Residance እና ለቪላ ቤቶች የሚሆን ዘመናዊ በሮችን የሚያቀረብ ሲሆን
በሮቻችን:-
➡️ 90 ደቂቃ እሳት መቋቋም የሚችል
➡️ lens(ከውስጥ ወደውጭ ማሳያ) እንዲሁም ደውል የተገጠመለት (optional)
➡️ በአሻራ እና በኮድ መቆለፍ የሚያስችል locking system ያለው (optional)
➡️ 12 በላይ የቁልፍ መወርወሪያ
➡️ ልዪ አይነ ግቡ ቀለሞች
➡️ መታጠብ እና መወልወል የሚችሉ
➡️standard እና custom made

standard doors
➨90*2.06 birr 14,979
➨90*2.50 birr 18,465
➨120*2.06 birr 22,612
➨160* 250 birr 34,926
custom made
➨ ልኬታቸው ወደጓን 1.80 እና ቁመት 3 meter ያሉ በሮችን የምንሰራ ሲሆን በብዝት ለሚወስድ ታላቅ ቅናሽ አለው።

Contact 👉 0965 97 97 20

Address

Bisrate Gebreal
Addis Ababa

Telephone

+251965979720

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when G-power Battery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share