20/07/2025
ማማረርን ማጉረምረም ትቻለሁ🎤
አንደበቴን ቅኔ ሞልቻለሁ
ቢፈራረቅ ብርሃን ጨለማ
ከቶ አልወርድም ከምስጋና ማማ (2)🙏💖
† † †
በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው
በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነው
በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ ይደርብን !
Addis Ababa
Be the first to know and let us send you an email when ኦርቶዶክስ ተዋህዶ / Orthodox Tewahedo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.