Andamlak

Andamlak Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Andamlak, Shopping & retail, Ethiopia/Adiss Abeba, Addis Ababa.

አንዳንድ ሠዎች ከራሣቸው ኑሮ ቀንሠው ለሌሎች ሠዎች መኖር ይጨነቃሉ እነዚህን ሠዎች ማመሥገን ባንችልም እንደዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን!!!!!አሜን!?
16/05/2022

አንዳንድ ሠዎች ከራሣቸው ኑሮ ቀንሠው ለሌሎች ሠዎች መኖር ይጨነቃሉ እነዚህን ሠዎች ማመሥገን ባንችልም እንደዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን!!!!!አሜን!?

ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር!!!!?ምክንያቱም ነገ ተመልሠህ ልትፈልገው ትችላለህ???ሥለዚህ ሁሌም የምታደርገውን አስተውል!!!!???
10/05/2022

ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር!!!!?
ምክንያቱም ነገ ተመልሠህ ልትፈልገው ትችላለህ???ሥለዚህ ሁሌም የምታደርገውን አስተውል!!!!???

"ስቴድ የመታህን እንቅፋት ስትመለሥ ከመታህ ድንጋዩ አንተ እንጂ እንቅፋቱ አይደለም"የምትሄድበት መንገድ ምንም አሠልቺ ና አስቸጋሪ ቢሆንም ተጋፈጠው ታሸንፋለህ!!!!!?ራስህን ጠይቅ? መልሥ ...
06/05/2022

"ስቴድ የመታህን እንቅፋት ስትመለሥ ከመታህ ድንጋዩ አንተ እንጂ እንቅፋቱ አይደለም"የምትሄድበት መንገድ ምንም አሠልቺ ና አስቸጋሪ ቢሆንም ተጋፈጠው ታሸንፋለህ!!!!!?ራስህን ጠይቅ? መልሥ ታገኛለህ::

ማድረግ ስለምትችል አሁንኑ ፍጠን ራስህ ቀይር
05/05/2022

ማድረግ ስለምትችል አሁንኑ ፍጠን ራስህ ቀይር

28/04/2022

የትኛው ነገር ትችላለህ እችላለሁ ካልክ BEconfident by your ability!!!!!!?

Address

Ethiopia/Adiss Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251941400037

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Andamlak posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share