27/03/2023
!!! የትብብር ጥያቄ !!!
ወገኖቼ የልጆች አሳዳጊ ነኝ ትብብር አድርጉልኝ
መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ አድማስ ዩንቨርስቲ ምስራቅ ካምፖስ በር ላይ
ታልጋ ቁጥር ኮድ 3 - B-41377 AA ሱዝኪ ኤቨሪ በተለምዶ / ዳማስ/ መኪና ማንነታቸው ባልታወቀ ግለሰቦች ከቆመበት ተወስዶብኛል
መኪናውንን ራይድ እየሰራሁ የልጆቸን የማስተዳድርበት ስለሆነ እንዲሁሁም በብድር የገዘዋት ሲሆን እዳየን እንኳን ሰረቼ ያልመለስኩ በመሆኑ እንዲትተባበሩኝ እየጠየኩኝ ይህንን ለምታደረጉልኝ ሁሉ አስፍላጊውን ወሮታ የምከፍል መሆኑንን እገልፃለው
0911884137