Addufiker

Addufiker Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addufiker, Shopping & retail, Addis Ababa.

27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የኢድ አል አድሃ
(አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ!

ነብስህ በሰላም ትረፍ
16/01/2026

ነብስህ በሰላም ትረፍ

06/01/2026

መልካም የገና በዓል ተመኘሁ! 2018 E.c

20/04/2025

Happy Easter to All Christians!
Fiker

07/01/2025

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።

ነፃ ሕክምና የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ Smile train  ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር  የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ላለባቸው ሕጻናት እና አዋቂዎች ነፃ የቀዶ ሕክምና አገል...
02/11/2024

ነፃ ሕክምና
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ Smile train ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ላለባቸው ሕጻናት እና አዋቂዎች ነፃ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት በመደበኛነት ሳምንቱን ሙሉ ይሰጣል::

እንግዲያውስ የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ችግር Cleft lip እና Cleft palate ያለባችሁ በመሉ በ 0948898284 በመደወል ወይም ወደ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመሔድ መመዝገብ ይችላሉ::

ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ታካሚዎች የትራንስፖርት እና የምግብ አገልግሎት እንዲሁም ለሚያድሩት ;የአልጋ (መኝታ ) ወጪ ይሸፈናል፡፡

Happy New Year
10/09/2024

Happy New Year

09/09/2024

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 36 ሺህ 409 ፈተናውን ማለፋቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም በዘንድሮው ዓመት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተማሪዎች መካከል 36 ሺህ 409 ተማሪዎች ፈተናውን ማለፋቸውን ተናግረዋል።

በዚህም ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች 5 ነጥብ 4 በመቶ አልፈዋል ብለዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ 1 ሺህ 363 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ገልጸዋል።

የዘንድሮው ዓመት አጠቃላይ ውጤት ካለፉት ሁለት ዓመታት አንጻር የተሻለ መሆኑንም ተናግረዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከል ከ600 ከታረመው ፈተና ከፍተኛው ውጤት 575 መሆኑን ተናግረዋል።

ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 1 ሺህ 220 የሚሆኑት ከ500 በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ገልጸዋል።

ከነዚህም መካከል 384 ቱ ሴቶች መሆናቸውን አስታውቀዋል።

ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡

ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም

በትወና እና ፊልም ዘርፍ ስመጥር የኾነው አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ/ጣሰው/ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰማ። ለሟች ቤተሰቦች፣ ወዳጆች፣ ጓደኞች አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን። ነብሱ በሰላ...
26/08/2024

በትወና እና ፊልም ዘርፍ ስመጥር የኾነው አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ/ጣሰው/ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰማ።
ለሟች ቤተሰቦች፣ ወዳጆች፣ ጓደኞች አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን። ነብሱ በሰላም ትረፍ።

ተዋናኝ ባቡጀ ከዚህ አለም በሞት ተለየበኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ በበርካታ ፊልሞች ላይ የተሳተፈው ተዋናይ ጌታቸው ( ባቡጅ)  ትናንት ምሽት ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ለቤተሰቡ...
25/08/2024

ተዋናኝ ባቡጀ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ በበርካታ ፊልሞች ላይ የተሳተፈው ተዋናይ ጌታቸው ( ባቡጅ) ትናንት ምሽት ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ለቤተሰቡና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይሰጥ ዘንድ ተመኘን ። ነብሱ በገነት ትረፍ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911183354

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addufiker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addufiker:

Share