Issachor

Issachor Issachor is an import export company located in Addis Ababa Ethiopia.

we are mainly focused on import and distribution of agro-chemicals, export of minerals and agro-products.

04/03/2023

💚 እንኳን ለ 127ኛው ለታላቁ የአድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ ፤

💛 ክብር እና ሞገስ ለጀግኖች አርበኞቻችን 🙏

❤️ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም







#አድዋ

04/03/2023

>

ከዳግማዊ አፄ ምኒሊክ ሐውልት ግርጌ ላይ በፅሁፍ የተቀረፀው ዘመን የማይሽረው ድንቅ ጥቅስ ፤

ክብርና ሞገስ ከወራሪ ነፃ የሆነች ሀገር ላስረከቡን ጀግኖች አርበኞቻችን 🙏







#አድዋ

04/03/2023

የእቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ ሀውልት በይስማ ንጉሥ ሙዚየም ግቢ ተሰርቶ ተመረቀ።

የውጫሌ ውል በተፈረመበት ቦታ “ይስማ ንጉሥ” ታሪክ ለመዘከር በተሰራው የይስማ ንጉሥ ሙዚየም ግቢ ውስጥ የእቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ ሀውልት ተሰርቶ በትላንትናው እለት 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል ሲከበር ተመርቋል።

02/03/2023

የ አድዋ ድል ሰሞን!
ያ ጥቁር አንበሳ የ ጥቁር ህዝቦች ኩራት ነዉ!'
አንበሳዉ ከደማችን ለዘላለም በክብር ይኖራል !!

02/03/2023

«እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር ኢትዮጵያን አገራችንን ለሌላ ለባእድ አትሰጧትም፤ ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም። ነፋስ እንዳይገባባችሁ አገራችሁን በያላችሁበት በርትታችሁ ጠብቁ፤ ወንድሜ ወንድሜ እየተባባላችሁ ተደጋገፉ፤ የኢትዮጵያን ጠላት ተጋግዛችሁ ተደንበር መልሱ። የኢትዮጵያ ጠላት ባንዱ ወገን ትቶ ባንድ ወገን ቢሄድና ደንበር ቢገፋ፤ በኔ ወገን ታልመጣ ምን ቸገረኝ ብላችሁ ዝም አትበሉ፤ ያ ጠላት በመጣበት በኩል ኁላችሁም ሄዳችሁ አንድነት ተጋግዛችሁ ጠላታችሁን መልሱ እስከ እየቤታችሁ እስኪመጣ ዝም ብላችሁ አትቆዩ»

ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ፤ ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፩ ዓ.ም.

02/03/2023
02/03/2023

እ ኔ : ሴ ት : ነ ኝ ፤ ጦ ር ነ ት : አ ል ወ ድ ም : : ሆ ኖ ም : ኢ ት ዮ ጵ ያ ን : የ ኢ ጣ ሊ ያ : ጥ ገ ኛ : የ ሚ ያ ደ ር ግ : ው ል : ከ መ ቀ በ ል : ጦ ር ነ ት ን : እ መ ር ጣ ለ ሁ : :

እ ቴ ጌ : ጣ ይ ቱ : ብ ጡ ል : ኃ / ማ ር ያ ም
[ ብ ር ሃ ን : ዘ : ኢ ት ዮ ጵ ያ ]
https://youtu.be/Wu7zGyCVi7w

Address

Mozambique Street KKare Building
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911535799

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Issachor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category