Fozi mohammed page

Fozi mohammed page ★የግብይት ቻናል ሲሆን ምናልባትም ፈልገው ያጡት በግለሰብ እጅ የሚገኝን እቃ ሊያገኙ ይችላሉ
★ቤት፣ መኪና፣ቦታ፣ሞተር፣ ባጃጅ፣ ወዘተ ይግዙ ይሽጡ�

30/10/2021

ደሴ ኔትወርክ ሰርቷል፤ የነገርኋችሁ መረጃ መቶ ፐርሰንት ትክልል ነው ደሴ አልተያዘችም። "ቁርቁር ገብርኤል" ላይ በተሰበሰቡት ልዩ ኃይላችን ደርሶ ወደአፈርነት ቀይሯቸዋል፤ ሬሳው "ባህር ሸሽ" ከሚባለው ቦታ ላይ ተከምሯል። እንደገና በካራጉቱ በኩል የሮቢትን የፌዴራል ካምፕ ለመቆጣጠር ሞክረው ተጨርሰዋል። ደሴ በመድፍ የተመቱ ሆቴሎች አሉ።
ቅድም ደሴ አልተያዘችም ብዬ ስጽፍ አንዳንዶቹ "ተያዛለች" ብለው የሰደቡኝ አሉ። በነገራችን ላይ እንደነዚህ አይነት ሰዎች አሳዳጊ የበደላቸው ናቸው። ከአፍንጫቸው ሥር አርቀው የማያስቡ፣ ሥራዬ ብለው በየኮሜንቱ ሲሳደቡ የሚውሉ አሳዛኝ ፍጡራን ናቸው። በርግጥ እኔ ለማንም replay አድርጌ አላውቅም። ለሰደበኝ የስድብ ቃል ወጥቶኝ አያውቅም አስተዳደጊ እንደዛ ስላልሆነ። እውነቱን የማሳወቅ ግዴታ ግን አለብኝ። ከትክክለኛ የመረጃ ምንጭ አረጋግጨ ነው የምጽፈው።
እንደገና ለጠላት ፕሮፓጋንዳ ግብአት መሆን የጤና አይመስለኝም። የሕወሓት የፕሮፓጋንዳ አቅም እንደምታውቁት እጅግ በጣም አስገራሚ መናበብ ያለበት ነው። ለእንግዲሁ ይህ ትምህርት ሊሆነን ይገባል።
እውነት ለመናገር ፋኖዎች፣ መከላከያ፣ ልዩ ኃይልና ኮማንዶዎች ዛሬ ሲፈጽሙት የዋሉት ጀብዱ በምንም ቃላት ሊገለጽ አይችልም። ከዚህ ጀግንነታቸው ላይ እኛ ካላበረታናቸውና በሎጂስቲክ ካልደገፍናቸው ሊበረቱ አይችሉም። ዝምብሎ ወሬ በማመላለስና የጠላትን አጀንዳ በማራገብ የሚመጣ ለውጥ የለም።
አሁንም እንበርታ። በተለይ ደሴ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር ይደረግ። ከተማ የሚኖሩ ትግሬዎች ወደ ተራራው ይወጡና የወያኔዎችን ዩኒፎርም ለብሰው ፎቶ በመነሳት ከተማዋ እንደተያዘች የሚያሰራጩ ሁሉ አሉ።
ክብር ለጀግኖቻችን🙏
via: tadele tibebu

መስከረም 16// 01//2014ለሽያጭ የቀረበ የመኖሪያ ቦታስፋት፦ 500 ካሬዋጋ 280000       (ሁለት መቶ ሰማኒያ ሽ ብር) አድራሻ:– ከሚሴ ከተማ 07 ቀበሌ                ...
25/09/2021

መስከረም 16// 01//2014
ለሽያጭ የቀረበ የመኖሪያ ቦታ

ስፋት፦ 500 ካሬ
ዋጋ 280000
(ሁለት መቶ ሰማኒያ ሽ ብር)

አድራሻ:– ከሚሴ ከተማ 07 ቀበሌ
(ቃጩር)
ለበለጠ መረጃ ፦
0938421429

አዳድስ የሽያጭ መረጃ እንድደርስዎት ገፃችንን ላይክ እያደረጉ ይቆዩ እናመሰግናለን!!

መስከረም 13 // 01 // 2014ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኒየም ቤት! መረጃው ለአንድ ወዳጅዎ ሊጠቅም ይችላልና እባክዎን ሼር ያድርጉት! አድራሻ፦ ከሚሴ  ኮንዶሚኒዬምባለ 1መኝታ G+3 ላይ ዋ...
23/09/2021

መስከረም 13 // 01 // 2014
ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኒየም ቤት!

መረጃው ለአንድ ወዳጅዎ ሊጠቅም ይችላልና እባክዎን ሼር ያድርጉት!

አድራሻ፦ ከሚሴ ኮንዶሚኒዬም
ባለ 1መኝታ G+3 ላይ
ዋጋ ፦ 470,000 (አራት መቶ ሰባ ሺ)
ለበለጠ መረጃ፦ 0938421429

28/05/2021

«መጅሊስ ዋጋ የከፈልኩበት ተቋሜ ነው»
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
★ T.me/ahmedin99

ነገ ጠዋት ከ 3 ሰዓት ጀምሮ «መጅሊስ ዋጋ የከፈልኩበት ተቋሜ ነው» በሚል በርካታ የአዲስ አበባ ሙስሊሞች ከጦርሃይሎች በላይ ሆላንድ ኢንባሲ ጋር በሚገኘው የፌደራል መጅሊስ ቅጥር ጊቢ በመገኘት የመጅሊስ አመራሮች የተሰጣቸውን ህዝባዊ አማና በተመለከተ ጥያቄ ለማቅረብ መዘጋጀታቸው ታውቋል። ከሚያነሷቸው ጥያቄዎችና ሀሳቦች መካከል:

1) «አማናችሁን በ6 ወራት እንድትወጡ ተሰጥቷችሁ ከ 2 ዓመታት በላይ ባለመወጣት ህዝበ ሙስሊሙን የበደላችሁበት ምክንያት በግልጽ ንገሩን»፣

2) «የመጅሊስ ምርጫ ቁርጥ ቀኑ ይነገረን»፣

3) «መጅሊስ የህዝበ ሙስሊሙ እንጂ የግለሰቦች አይደለም»

4) ፣«ሕዝበ ሙስሊሙን የበደሉት የመጅሊስ አባላት በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ»፣

5) «የጠቅላላ ጉባኤውን ዉሳኔ ያደናቀፉ አካላት በአስቸኳይ ለህግ ይቅረቡልን»

6) ፣«የፌደራል መጅሊስ የክልል መጅሊሶችን ተወካይ ሆኖ ሳላ ስለምን ከነርሱ ፍላጎት በተቃራኒ ቆመ?»

7) በ2004 ህዝበ ሙስሊሙ ለመብቱ ሲታገል የትግሉ መነሻ የሆነውን የአወሊያ ተቋምን መጅሊስ በማዳከም ለማፈራረስ የጀመረው ተግባር በአስቸኳይ ይቁም»

8) ፣ «እኛ ሙስሊሞች ነን።ሱፊ-ሰለፊ ጫወታ አይመለከተንም። መጫወት የፈለገም አካል ዋጋ በከፈልንበት ተቋማችን ሳይሆን በቤቱ ሄዶ ይጫወት»፣

9)«ህዝበ ሙስሊሙ ላይ እየደረሰ ላለው ትንኮሳ የፌደራል መጅሊስ ሚናውን ካለመወጣት አልፎ ተባባሪ ነው እስክንል ድረስ እየበደለን በመሆኑ ከተጠያቂነት አያመልጥም»፣

10) «በሀጅና በፋይናንስ ክፍል ሆነው ህዝበ ሙስሊሙን ለዓመታት የዘረፉ የቀድሞ የመጅሊስ አባላትን በህግ ተጠያቂ ማድረግ ሲገባችሁ ከተባረሩበት መልሳችሁ እንዴት ሾማችሁ?»፣

11) «ከህወሃት መራሹ መንግስት ጋር ዉድ ዋጋ ከፍለን የታገልነው መጅሊስ የናንተ መጫወቻ እንዲሆን አይደለም»፣

12) «ዑለማ ሆናችሁ በቃል በመገኘትና አማናን በመጠበቅ ለህዝቡ ምሳሌ መሆን ሲገባችሁ እንዴት የዑለማን ስም የሚያሰድብ ተግባር ትፈጽማላችሁ? »፣

13) አህለል ከይሮች እንስራ በማለት እየለመኑ ጭምር ሲጠይቁ መስጊዱ እንዲሰራ ፈቃደኛ ባለመሆን የነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከልን መሬት ለማስነጠቅ የጀመራችሁት አካሄድን በአስቸኳይ በማቆም እንዲገነባ ይደረግ።

14) የተሰጣችሁን አማናንን ቶሎ እንወጣ በማለታቸው በሌላችሁ ስልጣን ቦርዱን በማገዳችሁ በይፋ ይቅርታ ጠይቁ። ወደ መጅሊስ እንዳይገቡ ያዘዘው አካል ላይ በአስቸኳይ እርምጃ ይወሰድበት።

15) «መጅሊስ በአስቸኳይ ህወሃት ካሰማራቸው ካድሬዎችና ተላላኪዎች ነፃ የሆነ ህዝባዊ ተቋም እንዲሆን እንጠይቃለን»፣«የሚሉ ይገኙበታል።

የዑለማ ምክር ቤት አባላት ነገ ወደ ቢሮ እንደሚገቡ የታወቀ ሲሆን በቢሮዋቸው ሳይገኙ የሚቀሩ ከሆነ ሰኞ እለት ጀምሮ በመጅሊስና በመኖሪያ ቤቶቻቸው በመመላለስ ጥያቄ ለማቅረብ መታሰቡ ታውቋል። የመጅሊስ ጉዳይ ይመለከተኛል፣ «ተቋሜን አሳልፌ አልሰጥም» የሚል የአዲስ አበባ ሙስሊም በስፍራው ሲገኝ ጥያቄዎቹን በኢስላማዊ አደብ በሰላማዊ መንገድ ብቻ ማቅረብ እንደሚገባው አሳስበዋል።

27/05/2021

Address

Adis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fozi mohammed page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fozi mohammed page:

Share