Abrish Yebealewolde lij media

Abrish Yebealewolde lij media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abrish Yebealewolde lij media, Shopping centre, Dawuro, Addis Ababa.

10/03/2026

  ጌታ የባሕርይ አምላክ ብለው  #አያምኑትም፡፡ ስለዚህም ሃይማኖት የላቸውም፡፡ ሃይማኖት ስለሌላቸውም ለከሐዲ መንግሥተ ሰማያት አትገባምና ድንግል ማርያም የለቻቸውም፡፡ መናፍቃን ድንግል ማር...
01/10/2025


ጌታ የባሕርይ አምላክ ብለው #አያምኑትም፡፡

ስለዚህም ሃይማኖት የላቸውም፡፡

ሃይማኖት ስለሌላቸውም
ለከሐዲ መንግሥተ ሰማያት አትገባምና
ድንግል ማርያም የለቻቸውም፡፡

መናፍቃን ድንግል ማርያምን የሚክዷት
ጌታን ለማመን ሳይሆን ክርስቶስ በውስጣቸው ስለሌለ ነው::

የደስታ ሁሉ ፍፃሜ መንግሥተ ሰማያት ነው ያለው፡፡
በመንግሥተ ሰማያት የሌለ ነገር የለም::
ሙሉ ደስታ በመንግሥተ ሰማያት ናት፡፡

✅ ድንግል ማርያምም

ጸጋን ሁሉ የተመላች የክብር ሁሉ ምንጭ ናት፡፡
ከእርስዋ የማይገኝ ጸጋ የለም፡፡
የጸጋ ሁሉ ራስ እግዚአብሔር ነው፡፡
ራሱን እግዚአብሔርን የተመላች
ምልዕት ባዕለ ጸጋ ንግሥት ድንግል ማርያም ናት፡፡

“እግዚአብሔር ምስሌኪ -
እግዚአብሔርከአንች ጋር ነው” እንዳለ ቅዱስ ገብርኤል፡፡
አብርሽ የበአለወልድ ልጅ ሚዲያ

11/09/2025
👇👇👇 #ይነበብ   !!🌀 ከእለታት አንድ ቀን አንዲት በጣም ውሀ የተጠማች እርጉዝ ሴት በጉዟዋ ላይ እያለች ምንም የውሀ ምንጭ በሌለበት አካባቢ ከአንድ ዛፍ ስር ተቀምጣ ነበር፡፡በውሀ ጥም ም...
14/11/2024

👇👇👇 #ይነበብ !!
🌀 ከእለታት አንድ ቀን አንዲት በጣም ውሀ የተጠማች እርጉዝ ሴት በጉዟዋ ላይ እያለች ምንም የውሀ ምንጭ በሌለበት አካባቢ ከአንድ ዛፍ ስር ተቀምጣ ነበር፡፡

በውሀ ጥም ምክንያት ጉሮሮዋ ደርቋል፡፡ድንገት ግን ቀስ በቀስ ከዛፉ ቅጠል የሚንጠባጠብ ውሀ አየችና ለጉዟ ይዛችው ከነበረ ሻንጣ ውስጥ አንድ የውሀ መጠጫ ብርጭቆ አውጥታ የሚንጠባጠበውን ውሀ ማጠራቀም ጀመረች፡፡

የተጠራቀመው ውሀ የብርጭቆው ግማሽ አካባቢ ደረሰና ለመጠጣት ስትሞክር ድንገት ሳታስበው አንዲት ወፍ መጥታ ልትጠጣ ስትል ሴትዮዋ እጅ ላይ የነበረው ብርጭቆ ወድቆ ተሰበረና ውሀው ፈሰሰ፡፡

በዚህ የተነሳ ሴትዮዋ በጣም ተናደደች፤ወፏንም ከዛፉ ካባረረች በሇላ እንደገና አዲስ ብርጭቆ አውጥታ የሚንጠባጠበውን ውሀ ስታጠራቅም አሁንም ወፏ መጥታ ለመጠጣት ስትል ውሀውን አፈሰሰችው፡፡ እርጉዟ ሴትዮ አሁንም በጣም ተናዳ ድንጋይ አንስታ ወፏን ለመግደል ሞክራ አልተሳካላትም፡፡ይህ ድርጊት ለሦስተኛ ጊዜ ተፈፀመ፡፡ መጨረሻ ላይ ሴትዮዋ ቀስ ብላ ወፊቷ ሳትነቃባት ድንጋይ ወርውራ ገደለቻት፡፡

ከዚህ በሇላ ውሀውም አለቀና ሴትዮዋም ወደ ነበረችበት ተመልሳ ስትቀመጥ በጣም ትልቅ እና ረዥም እባብ ከዛፋ ቁልቁል ወደሷ ሲመጣባት አይታ ሮጣ አመለጠች፡፡ በዚህ ጊዜ ከዛፉ ይንጠባጠብ የነበረ የእባቡ መርዝ እንጂ ውሀ አለመሆኑ ስላወቀች ህይወቷን ያተረፈችላትን ወፍ በመግደሏ በጣም አዘነች ከልቧም ተፀፀተች፡፡.......
ወዳጆቼ አንዳንድ ጊዜ ፈጣሪ ለኛ ልክ እንደዚህች ወፍ ነው፡፡መርዙ መቼ እንደምንጠጣው ያውቃል ይሁን እንጂ መርዙ ከመጠጣት
ሲያድነን፤እኛ ግን የገጠመንን ትንሽ ችግር በማየት ብቻ እናማርረዋለን(እንወቅሰዋለን)፡፡
ነገር ግን የሆነውን፣እየሆነ ያለውን እና የሚሆነውን ሁሉ ለበጎ መሆኑን ማወቅ ይገባናል፡፡ ስለዚህ ምንም ሳናማርር እርሱን እንከተለው፤በፍፁም አያሳፍረንም፡፡
እኛም ካጋጠመን አንድ ችግር ይልቅ ያሉንን ብዙ በረከቶች እያየን አመስጋኝ እንሁን።
ሼር በማድረግ ለብዙዎች ያድርሱልን
.....

Ten Unknown Facts About  1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germa...
05/09/2024

Ten Unknown Facts About

1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germany, initially producing aircraft engines. The company transitioned to motorcycle production in the 1920s and eventually to automobiles in the 1930s.

2. Iconic Logo: The BMW logo, often referred to as the "roundel," consists of a black ring intersecting with four quadrants of blue and white. It represents the company's origins in aviation, with the blue and white symbolizing a spinning propeller against a clear blue sky.

3. Innovation in Technology: BMW is renowned for its innovations in automotive technology. It introduced the world's first electric car, the BMW i3, in 2013, and has been a leader in developing advanced driving assistance systems (ADAS) and hybrid powertrains.

4. Performance and Motorsport Heritage: BMW has a strong heritage in motorsport, particularly in touring car and Formula 1 racing. The brand's M division produces high-performance variants of their regular models, known for their precision engineering and exhilarating driving dynamics.

5. Global Presence: BMW is a global automotive Company

6. Luxury and Design: BMW is synonymous with luxury and distinctive design, crafting vehicles that blend elegance with cutting-edge technology and comfort.

7. Sustainable Practices: BMW has committed to sustainability, incorporating eco-friendly materials and manufacturing processes into its vehicles, as well as advancing electric vehicle technology with models like the BMW i4 and iX.

8. Global Manufacturing: BMW operates numerous production facilities worldwide, including in Germany, the United States, China, and other countries, ensuring a global reach and localized production.

9. Brand Portfolio: In addition to its renowned BMW brand, the company also owns MINI and Rolls-Royce, catering to a diverse range of automotive tastes and luxury segments.

10. Cultural Impact: BMW's vehicles often become cultural icons, featured in fi

ፈጣሪን አመስግን!
27/08/2024

ፈጣሪን አመስግን!

27/08/2024

ለጊዜ ያለህ አመለካከት እንዴት ነው? አባካኝ ወይስ ተቃራኒው? ገምግም ራስህን!
እውነቴን ነው በምድር ላይ 2 እጅግ ውድ ግን እኛ ሰዎች በነፃ ያገኘናቸው ስጦታዎች አሉ።

1ኛው ጊዜ ነው። ጊዜ ጀግናው ጊዜ ንጉሱ። ሁለተኛው ደግሞ.......

👉 Bro 1 ህይወት ነው ያለህ Don Waste It.
Every moment ጊዜያችሁ ሲባክን አስተዎሉ። በፍፁም ድጋሚ ያን እድልን እንደማታገኙ።

በብቃት ለመኖር ጊዜያቹን ዋጋ ስጡት የጊዜን ውድነትና ዋጋውን ለማወቅ ይህንን ቀጣዩን ደጋግማችሁ አንብቡ

👉ትክክለኛ የአንድን አመት ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ ክፍሉን የወደቀና የደገመን ተማሪ ጠይቀዉ!

👉እውነተኛ የአንድን ወር ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ ካለወሩ የተወለደ ህፃን የወለደችን ሴት ጠይቃት !

👉የአንድን ሳምንት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ በየሳምንቱ የሚወጣን ጋዜጣ አሳታሚ ጠይቀዉ !

👉የአንድን ቀን ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ የወሳኝ ፈተናን ዉጤት ነገ ለመስማት የሚጠብቅን ተማሪ ጠይቀዉ !

👉የአንድን ሰአት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ለመገናኘት የተቀጣጠሩ አዲስ ፍቅረኞችን ጠይቃቸዉ !

👉የአንድን ደቂቃ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ አዉቶቢስ ለትንሽ ያመለጠዉን ሰዉ ጠይቀዉ !

👉የአንድን ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ከአደጋ ለጥቂት ያመለጠን ሰዉ ጠይቀዉ !

👉የአንድን ሚሊ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ በኦሎምፒክ ሩጫ ለጥቂት የተቀደመን ሯጭ ጠይቀዉ!

ዋነኛው የውጤታማ ሰዎችና ሌሎች ልዩነት ጊዜያቸውን የሚጠቀሙበት መንገድ ነው።

ጊዜ ወርቅ አይደለም ጊዜ ህይወት ነው ከዚያም በላይ! ስለዚህ ጊዜህን ስታባክን ህይወትህን ታባክናለህ! ጊዜህን በትክክል ስትመራ ደግሞ ሕይወትህንና ራስህን በትክክል ትመራለህ!

አደራ ለኔና ለራሳችሁ ብላችሁ የጊዜ አይታችሁን አስተካክሉ። አሪፍ ይሁን ጊዜያችሁን ዋጁ።

ታላቁ ሊቃውንት ሊቅነት ነኝ።
ለክህሎት ት/ቶቻችን በ0929192323 ይደውሉ

17/08/2024

Address

Dawuro
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abrish Yebealewolde lij media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share