Jibril Tube - ጅብሪል ቲዩብ

Jibril Tube - ጅብሪል ቲዩብ ትክክለኛው የሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢታዊ ግጥሞች እዚህ ያገኛ

06/01/2026
06/01/2026
የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ።👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit
07/07/2024

የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ።
👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit

23/06/2024

ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ አማራ (ከባለፈው የቀጠለ...)

ህዝቡን ኩፍኝ ይዞት ያመጥፎ አንከሊስ
የማያነቃንቅ የማያላውስ
ባለፉት ሲገርመን መጣ የሚብስ
በምላሱ ቆርጦ ባፉ የሚጠብስ
ለጥፋት የላከው የልቡ የማይደርስ
ተመክሮ የማይሰማ የማይመለስ
አገር እንደዳቦ የሚቆራርስ
መቆፈሪያ ይዞ ሌት ተቀን ሲምስ
ቴድሮስ የካበውን እየሁት ሲያፈርስ
መናገር ቀላልነው ማውራት በምላስ
ሳይናገር አይቀር ሰው ሳይተነፍስ
አማራን አግልሎ ወያኔ ሲነግስ።

ኦሮሞ የራሱን መንገድ ሳይቀይስ
ወያኔን አጂቦ አማራን ሲውቅስ
አማራው ሲበደል እያየው ሲያለቅስ
በየደረሰበት ሲባል ኪሳኪስ
በሰራው ባልሰራው ወንጀል ሲከሰስ
ስድብ ታንገቱ ላይ እንደጌጥ ሲለብስ
ባገር ፍቅር ነዶ ልቡ ሲጠበስ
አብረው እንዳልበሉ እራትና ቁርስ
ልክ እንደማያውቀው ሆነበት አድስ
ወዳጅ ይከዳል ወይ ክፉቀን ሲደርስ
ለመጣ ወያኔ ከትግራይ መለስ
ፍቅራቸው አረጀ እንዳሮጌ ልብስ።

ይቀጥላል.....

የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል
የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ።
👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit

ትትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪልሸትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪልሁትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪልጅትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል@

23/06/2024

ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል (የቀጠለ...)
https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit
የወያኔን ጂራፍ ኦሮሞው ቲቀምስ
እንቅፋት ሲመታው ጫማው ሲበጠስ
ግብዣ ጠራ ሕዝቡን እንዲንቀሳቀስ
የወያኔን ትዛዝ ሕጉን እንድጥስ
መንግስቱን ሊፋለም እልህ ሊያስጨርስ
የወገኑን ጥቃት ደሙን ሊመልስ
በሰው አጥር ዘሎ ደንበር ለሚጥስ
ለኔ ብቻ ብሎ ጠቅሎ ለሚጎርስ
አጥብቀህ ታገለው እንዳትመለስ
ተፈለግከው ቦታ ስፍራ እስተምደርስ
ባለስልጣን ቢሾም ሕጉን ቢያሳድስ
ቡዙም አያራምድ የትም አያደርስ
አገር አያሻሽል ችግር አይቀንስ
ይሂንን እያለ ያዘ መገስገስ።

እንዳትረሳው ቃሌን እንድታስታውስ
ውነቱን እናውራ ወሬ አናድበስብስ
ሕዝቡ ተሰልፎ ድምጡን ሲለግስ
ሲሯሯጥ አየነው ሁሉም ለመንገስ
ስልጣን የጠማችው የያዛቸው ሱስ
በምርጫ መስሏቸው ደም የሚመለስ
ጉልበቱን ተመትቶ ሸዋ ቢያነክስ
ቀን እስቲያልፍ በሎ ትንሽ ቢታገስ
ባፉ አያላመጠ ከንፈሩን ቢነክስ
አልገመተም ነበር አጥሩ እንዴሚጣስ
ለሰው ይመስለዋል ደግና ለጋስ
ሸዋ አንዳይገርማችሁ ቃልኪዳን ቢያፈርስ።

ይቀጥላል.....

የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሚስጥራዊ ትንቢቶችን ለመከታተል
የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ይበሉ።
👉 https://t.me/ShehHusenJibrilTinbit

18/05/2024

.

https://youtu.be/T3tglgKaNNo
03/05/2024

https://youtu.be/T3tglgKaNNo

Ethiopia - ሸህ ሁሴን ጅብሪል | Sheh Husen Jibril Tinbit | Jibril Tube | Eritrean News | Ethiopian News ...

03/05/2024

Ethiopia - ሸህ ሁሴን ጅብሪል | Sheh Husen Jibril Tinbit | Jibril Tube | Eritrean News | Ethiopian News ...

ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ጌታቸው ረዳ እጣፈንታ ስለ ህወሃት መገ*ደል የተነበዩት ! Sheh Husen Jibril Tinbit |
09/04/2023

ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ጌታቸው ረዳ እጣፈንታ ስለ ህወሃት መገ*ደል የተነበዩት ! Sheh Husen Jibril Tinbit |

ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል || Sheh Husen Jibril Tinbit | Prophecy sheh husen jibril (tinbit),sheh husen jibril tinbitsheh...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jibril Tube - ጅብሪል ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share