LOMI Leather ሎሚ የቆዳ ምርቶች

LOMI Leather ሎሚ የቆዳ ምርቶች LOMI Leather is an association of creative women entrepreneur in leather and garment sector found in Ethiopia. It is one of the clusters established by UNIDO.

03/09/2026

በሎሚ ሌዘር እጅግ በጥራትና ውብ በሆነው ሰማያዊ ቀለም የተዘጋጁትን እነዚህን ማራኪ የቆዳ ቦርሳዎች በ"Zaman gabaya" (ዘመን ገበያ)ቴ,ሌግራም ወይም በስልክ ቁጥር 0947372237 በመደወል ፈጥነው ያዝዙ — ውበትና ጥራትን በአንድ ላይ ያግኙ!

ሊያመልጥዎ የማይገባ ምርጥ አጋጣሚ!እዚሁ አገራችን ውስጥ የተመረቱ፣ ለውጭ ገበያ የሚመጥኑ እጅግ ዘመናዊ ጫማዎችን ለመግዛት ወርቃማ ዕድል!ይህ በውስን ቁጥር የቀረበ ልዩ ስብስብ (Collect...
15/06/2026

ሊያመልጥዎ የማይገባ ምርጥ አጋጣሚ!

እዚሁ አገራችን ውስጥ የተመረቱ፣ ለውጭ ገበያ የሚመጥኑ እጅግ ዘመናዊ ጫማዎችን ለመግዛት ወርቃማ ዕድል!

ይህ በውስን ቁጥር የቀረበ ልዩ ስብስብ (Collection) መጀመሪያ ለአሜሪካ ገበያ ተዘጋጅቶ የነበረ በመሆኑ፤ ዓለም አቀፍ ብራንዶች የሚጠቀሙበትን ጥራትና አጨራረስ ሙሉ በሙሉ ያሟላ ነው።

አሁን ደግሞ በሎሚ ሌዘር በኩል ለእናንተ አቅርበነዋል ምክንያቱም ኢትዮጵያችን የዓለም አቀፍ ደረጃን ያሟላ ጥራት ይገባታል!

በችርቻሮ፣ በጅምላ ወይም አብረው ለመሥራት (Partnership) ከፈለጉ በውስጥ መስመር (DM) ያነጋግሩን ወይም በቀጥታ ይደውሉልን።

እንዴት መግዛት ይቻላል?
📩 በውስጥ መስመር (Inbox) መልዕክት ይላኩሉን።
ወይም
🛍️ በዘመን ገበያ (Zemen Gebya) በቀጥታ ይዘዙ፦ https://shorturl.at/6zQKr
#የቆዳጫማዎች

02/06/2026

አንዲት ሴት ኃላፊነትን፣ እቅድን፣ ፈተናን እና አላማን ትሸከማለች። ቦርሳዋም ይህንን ሁሉ ሊይዝላት ይገባል።
ሎሚ ሌዘር — በሴቶች እጅ፣ በኢትዮጵያ የተመረተ።

አዲስ መገለጫዎ።
18/05/2026

አዲስ መገለጫዎ።

መልካም የእናትነት ቀን ከሎሚ ሌዘር 💚ዛሬ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን እናቶች ያላቸውን ፍቅር፣ መስዋዕትነት፣ ጥበብ እና ጥንካሬ እናከብራለን። እናቶች ቤተሰብን፣ ህልምን፣ ባህልን አልፎም መላውን ...
10/05/2026

መልካም የእናትነት ቀን ከሎሚ ሌዘር 💚

ዛሬ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን እናቶች ያላቸውን ፍቅር፣ መስዋዕትነት፣ ጥበብ እና ጥንካሬ እናከብራለን። እናቶች ቤተሰብን፣ ህልምን፣ ባህልን አልፎም መላውን ማህበረሰብ በትከሻቸው ይሸከማሉ።

በሴቶች የተመሰረተ ድርጅት እንደመሆናችን መጠን፣ እናቶች እና ሴቶች የሚጫወቱትን ሚና ጥልቅ አድናቆት አለን።

ለሁሉም እናቶች ፤ እናያችኋለን፣ እናከብራችኋለን።

ዘላቂ ጥራት።እንዴት መግዛት ይቻላል?📩 በውስጥ መስመር (Inbox) መልዕክት ይላኩሉን።ወይም 🛍️ በዘመን ገበያ (Zemen Gebya) በቀጥታ ይዘዙ፦ https://shorturl.at/6zQKr...
07/05/2026

ዘላቂ ጥራት።

እንዴት መግዛት ይቻላል?
📩 በውስጥ መስመር (Inbox) መልዕክት ይላኩሉን።
ወይም
🛍️ በዘመን ገበያ (Zemen Gebya) በቀጥታ ይዘዙ፦ https://shorturl.at/6zQKr

አዲስ መገለጫዎ።
04/05/2026

አዲስ መገለጫዎ።

ዘላቂ ጥራት።እንዴት መግዛት ይቻላል?📩 በውስጥ መስመር (Inbox) መልዕክት ይላኩሉን።ወይም 🛍️ በዘመን ገበያ (Zemen Gebya) በቀጥታ ይዘዙ፦ https://shorturl.at/6zQKr...
28/04/2026

ዘላቂ ጥራት።

እንዴት መግዛት ይቻላል?
📩 በውስጥ መስመር (Inbox) መልዕክት ይላኩሉን።
ወይም
🛍️ በዘመን ገበያ (Zemen Gebya) በቀጥታ ይዘዙ፦ https://shorturl.at/6zQKr

ዘላቂ ጥራት
21/04/2026

ዘላቂ ጥራት

አዲስ መገለጫዎ።
15/04/2026

አዲስ መገለጫዎ።

Address

Kassanchis
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when LOMI Leather ሎሚ የቆዳ ምርቶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to LOMI Leather ሎሚ የቆዳ ምርቶች:

Shortcuts

Share