ባኮስ መጻሕፍት መደብር - Bakos Book Store

Call Directions Contact the business

ባኮስ መጻሕፍት መደብር - Bakos Book Store የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እምነት መሠረት ያደረጉና እርስዎን የሚመጥኑ መንፈሳውያን መጻሕፍት ያገኛሉ - ይጎብኙን!

06/09/2026

26/08/2026

 ቀሲስ ታድሮስ ያዕቆብ ማላቲ፥ ያዘጋጁትና የብሉይ ኪዳን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን የያዘ የሕፃናት መጽሐፍ ከዚህ ቀደም ማቅረባችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ የሐዲስ ኪዳን ታሪኮችን የያዘውና በሀ...
22/08/2026



ቀሲስ ታድሮስ ያዕቆብ ማላቲ፥ ያዘጋጁትና የብሉይ ኪዳን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን የያዘ የሕፃናት መጽሐፍ ከዚህ ቀደም ማቅረባችን ይታወሳል።

አሁን ደግሞ የሐዲስ ኪዳን ታሪኮችን የያዘውና በሀገር ውስጥ በጥራት የታተመው የእንግሊዝኛው ቅጂ አስገብተንላችኋል።

 As per your requests, we have stocked the Orthodox Study Bible.
17/08/2026



As per your requests, we have stocked the Orthodox Study Bible.

12/08/2026



ባኮስ መጻሕፍት መደብር ቤተሰብ ነክ መጻሕፍት ላይ ልዩ ትኩረት አድርጎ ይሠራል። ለዚህም
👉 እስከ 5 ዓመት ላሉ፣
👉 ከ5-7 ላሉ፣
👉ከ8-12 ዓመት ላሉ፣
👉 ከ10-19 ዓመት ላሉ፣
👉 ከ20 ዓመት በላይ ለሆናቸውና ማንን ላግባ ለሚሉ፣
👉 ለዕጮኛሞች፣
👉 ለባለትዳሮች፣
👉 ለወላጆችም የሚሆኑ መጻሕፍት ያዘጋጃል፤ ያሳትማል፥ ያሰራጫል።

በዚህ ላይ አስቦና አስልቶ መሥራትን የምትወድዱ ቤተሰቦች ብትጎበኙን ብዙ ታተርፋላችሁ።

 ቀሲስ ታድሮስ ያዕቆብ ማላቲ፥ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን በቅዱሳን አባቶች ትርጓሜ ትውፊት መንገድ በማዘጋጀት በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቁ ታላቅ የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መ...
08/08/2026



ቀሲስ ታድሮስ ያዕቆብ ማላቲ፥ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን በቅዱሳን አባቶች ትርጓሜ ትውፊት መንገድ በማዘጋጀት በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቁ ታላቅ የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መምህር ናቸው።

ይህ ከሥር የምትመለከቱት መጽሐፍም ካዘጋጇቸው በርካታ መጻሕፍት መካከል አንደኛው ነው። መጽሐፉ የብሉይ ኪዳንን ድንቅ ምሥጢራትና የታላላቅ አበውን ታሪክ ግሩም በሆነ መንገድ የሚያበስር፣ በኮፕቲክ ሥዕላት ያጌጠ መጽሐፍ ሲሆን ከሕፃናት እስከ ወላጆች፣ እንዲሁም ወጣቶችን በሃይማኖት የመኮትኮት አደራ ላለባቸው ሁሉ የቅዱሳት መጻሕፍትን ጉዞ የሚያቃና፡ ለትውልድ የሚሻገር የማይጠፋ መንፈሳዊ ሀብት ነው።

ከዚህ በፊት በአማርኛ ተተርጉሞ ወደ እናንተ ደርሶ ተወዳጅነትን ሲሆን፥ በደንበኞቻችን ጥያቄ መሠረት እንግሊዝኛው ቅጂ በሀገር ውስጥ በጥራት ታትሞ በባኮስ መጻሕፍት መደብር እየተሰራጨ ይገኛል።

 !From the well known author, Fr. Tadros Yacoub Malaty, comes a beautifully composed summary of significant Biblical nar...
07/08/2026

!

From the well known author, Fr. Tadros Yacoub Malaty, comes a beautifully composed summary of significant Biblical narratives, accompanied by traditional Coptic illustrations depicting each momentous account. This book will help all ages, starting with children, and extending to parents and anyone entrusted with the religious education of youth, to appreciate the Old Testament and its most significant events. This precious book is a simple and inviting journey through Scripture in conformity with Orthodox tradition, and will be a treasured resource for many future generations.
_______________________
It's now available in Bakos Book Store!

02/08/2026

📚 የንባብ ወዳጆች ሆይ - ንባብ ለሕይወት ተጀመረ! 📖✨በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በጥበብና በእውቀት ድምቀት የተዘጋጀው ዓመታዊው "ንባብ ለሕይወት" የመጻሕፍት አውደ ርዕስና ሽያጭ በታ...
30/07/2026

📚 የንባብ ወዳጆች ሆይ - ንባብ ለሕይወት ተጀመረ! 📖✨

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በጥበብና በእውቀት ድምቀት የተዘጋጀው ዓመታዊው "ንባብ ለሕይወት" የመጻሕፍት አውደ ርዕስና ሽያጭ በታላቅ ድምቀት ተጀምሯል!

ይህ በአዲስ አበባ ያሉትን መጻሕፍት መደብሮች በጋራ ያሰባሰበው፥ አዕምሮን የሚያበራና መንፈስን የሚያድስ ዕውቀት የሚቀሰምበት ታላቅ ኩነት በሁላችንም ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የሚከርም ነው። ባኮስ የመጻሕፍት መደብርም ለዚህ የመጻሕፍት አዝመራ የተሟላ ዝግጅት አድርጎ ይጠብቃችኋል!

?

🗯 የነፍስ ምግብ የኾኑ፥ ቅዱሳት መጻሕፍት፣ አንድምታዎች፣ ስንክሳር፣ ገድላት፣ ድርሳናት፣ የጸሎት መጻሕፍት፥

👨‍ 🚻 👨‍ ዘላቂና ፍቅር የሞላበትን ኦርቶዶክሳዊ ትዳርን ለመገንባት የሚያግዙ መጻሕፍት፤

👨‍👨‍👦‍👦 ልጆችና አዳጊዎችን በሃይማኖት፣ ምግባርና በዕውቀት የሚያንፁ ውብ ዝግጅቶች።

መንፈሳዊ መጽሐፍ ማንበብ ማለት ከጸሐፊዎቹ ጋር መወዳጀትና አግኝቶ እንደ መነጋገር ነው።

እርሶዎም፥ ከቤተሰብዎ እና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ኾነው ወደ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ብለው የባኮስ መጻሕፍት መደብርን ስፍራ እንዲጎበኙ፥ በተመጣጣኝ ዋጋም የሚወዱትን ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ መርጠው እንዲሸምቱ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛችኋለን!

📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል

🗓️ ቀን፦ ዐውደ ርዕዩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ እሑድ ለአራት ቀናት ይቆያል።

እንዳላነብ የሚከለክለኝ ምንድን ነው?
- ምንም 📚✨

ከሐሙስ እስከ እሑድ በኤግዚብሽን ማዕከል እንገናኝ!!!
28/07/2026

ከሐሙስ እስከ እሑድ በኤግዚብሽን ማዕከል እንገናኝ!!!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251920888887

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባኮስ መጻሕፍት መደብር - Bakos Book Store posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ባኮስ መጻሕፍት መደብር - Bakos Book Store:

Shortcuts

Share