03/06/2026
ተከታታይ የጥበብ ትምህርቶች ከአድሜሽ ቤተ-ሐሳብ
🎥 በቀጥታ በዙም ይከታተሉ!
ርዕስ: መገለጥ
በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ
የሐሳቡ ዘውግ፡ ሥነ-ፍጥረት
📆ቀን፡ ቅዳሜ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ የዙም ስርጭት ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 ሰዓት
(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
💰ክፍያ፡ 1000ብር ለሀገር ውስጥ ተሳታፊዎች
$25 በውጪ ሀገር ለሚገኙ ተሳታፊዎች
⏳የምዝገባ ቀነ ገደብ፡ እስከ ዓርብ ድረስ ብቻ!
ሲመዘገቡ ይህን👇 በአግባቡ ይተግብሩ!👇
📝 ለሀገር ውስጥ ተመዝጋቢዎች፦
1/ በቴሌ ብር ወደ 0911729553 ብር 1000 ይክፈሉ
2/ የሚከፍሉበት ስልክ በራስዎ ስም መሆን አለበት።
3/ የዙም መግቢያ ሊንክ ስለሚላክልዎ በከፈሉበት
ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ኢሜይልዎን
ወደ 0911616155 በSMS ይላኩ
የኢሜይል አድራሻዎን ሲልኩልን፦
- ከዚህ ፊት ሲመዘገቡ ልከውልን ከነበረ ደግሞ መላክ አይጠበቅብዎትም!
- የቀድሞውን ኢሜይል መቀየር ወይም ማስተካከል ከፈለጉ ብቻ ይላኩ!
- የሚልኩት ኢሜይል ትክክለኛና የሚሠራ መሆኑን ያረጋግጡ!
📝 በውጪ ሀገር ለምትገኙ ተመዝጋቢዎች፦
1/ በPayPal አካውንት ወደ
USD 25 ይክፈሉ።
2/ የዙም መግቢያ ሊንክ በከፈሉበት የPayPal አካውንት: ኢሜይልዎ ይላክልዎታል።