16/02/2026
''መሐመድ ዑመር ዓብደላ'' የት ይሆን ያለኸው?
መንግስትም አላገኘሁትም አለ 11 አመት በተስፋ ፍለጋ ወገን የዚህልጂ የተለየነው ሳውዲ ያላችሁ በተለይ ተባበሩን አደራ።
(ወዲ ዒማሮ) ይባላል በትግራይ ክልል እንዳባጉና ተወልዶ ያደገ ሲሆን በ 2006 ዓ.ል ወደ ሳውዲ አረብያ ጅዳ በህጋዊ መንገድ በይቃማ ከሄደ በኋላ ድንገት ከሚኖርበት ቤት ስልኩን እና ፓስፖርቱን ይቃማውን ከቤት ጥሎ እንደወጣ አልተመለሰም።
ቤተሰቡ እና ጓደኞቹ የተለያየ ቦታ ላይ ቢያፈላልጉትም ሊያገኙት አልቻሉም ወላጅ እናቱ ለ 11 ዓመት ያክል ከዛሬ ነገ አገኘዋለሁ እያለች በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች የእናት ሀዘንና ጭንቀት በጣም ከባድ ነው እና ይሄንን ልጂ ሆስፒታልም ሆነ እስር ቤት ድንገት ካያችሁ ፎቶ በማንሳት መረጃ እንድታካፍሉን እናት ዘመድ አዝማድ ተጨንቋል እስከመቸ ቁርጡን ማወቅም እረፍት ነው በተሰብ ሁሌ የሱነገር እያስጨነቃቸው ነው
ተጨማሪ መረጃ ህጋዊ በመሆኑ ከፊሉ ሳይቀር ለሳውዲ አረቢያ መንግስት ያመለከተ ሲሆን እስካሁን በየትኛውም ሲስተም ልጁ ወደመንግስት አልገባም ወገን ሼር በማድረግ እና በዱአችሁ አትርሱን ብለዋል
የካቲት 9/6/2018 ታጠቅ ነኝ