21/08/2023
በኦንላይን ፓስፖርት ማደስ እና ለአዲስ ፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ የምትፈልጉ ይደዉሉልን 0930264814
ኤጀንሲው(ኢሚግሬሽን) በጥቅምት 30,2013 እንዳሳወቀው የፓስፖርት አገልግሎት ለምትፈልጉ የአዲስ አበባ ተገልጋዮች በሙሉ በአዲስ አበባ ከህዳር 1 ቀን/2013 ዓ.ም የፓስፖርት አገልግሎት የሚጀምር መሆኑ ይታወቃል፤ ሆኖም ለአስቸኳይ ፖስፖርት አገልግሎት ካልሆነ በስተቀር በonline ቀጠሮ ሳትይዙ ወደ ኤጀንሲው ዋናው መ/ቤት በአካል ለምትመጡ የአዲስ አበባ ፖስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ፤ ከ08/03/2013 ዓ.ም በሗላ ቀጠሮ ሳትዙ በአካል መምጣት እንደሌለባችሁ እየገለፅን ቀጠሮ በonline ላይ ይዞ ለማይመጣ ተገልጋይ አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን
ክልል ላይ አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታዎች
🏁ድሬዳዋ
🏁 አዳማ
🏁 ጅማ
🏁ባህርዳር
🏁ደሴ
🏁ሀረር
🏁ሰመራ
🏁ሀዋሳ
https://t.me/ethiopassportsolutons
0930264814 / 0930264814