Sami Dg Jr.

Sami Dg Jr. l'm just a man who can pass every challenge with out any fear,I can't loose my life whatever alone.

Money heist season final is coming on august 2
30/07/2021

Money heist season final is coming on august 2

21/07/2021

ለልጆችዎ የግእዝ ስም ማዉጣት ይፈልጋሉ?

1 ማዕዶት፦መሻገሪያ ማለት ነው
2 ኖላዊ፦ጠባቂ ማለት ነው።
3 ማኅቶት፦ብርሃን ማለት ነው
4 ኂሩት፦በጎነት ማለት ነው።
5 ሜላት፦የሐር ግምጃ ማለት ነው።
6 ኅሩይ፦ምርጥ የተመረጠ ማለት ነው።ለሴት ኅሪት
7 ሮዛ፦ጽጌረዳ ማለት ነው።
8 ቀጸላ፦አክሊል ማለት ነው።
9 አስካል፦ፍሬ ማለት ነው።
10 በጽሐ፦ደረሰ ማለት ነው።
11 መሐሪ፦ይቅር ባይ ማለት ነው።
12 መንክር፦ልዩ ማለት ነው።
13 ሥሙር፦የተወደደ ማለት ነው።
14 ሐመልማል፦ለምለም ማለት ነው።
15 ነጸረ፦አየ ተመለከተ ማለት ነው።
16 ቅድስት፦ልዩ ምስጉን ማለት ነው።ቅዱስ ለወንድ ነው።
17 ይኄይስ፦ይሻላል ማለት ነው።
18 ጥዑም፦ጣፋጭ ማለት ነው
19 ግሩም፦የተፈራ ማለት ነው።
20 ተቅዋም፦መቅረዝ ማለት ነው።
21 ጸገየ፦አበበ ማለት ነው
22 ደምፀ፦ተሰማ ማለት ነው።
23 ጎሐጽባሕ፦የንጋት ኮከብ ማለት ነው።
24 ሐዋዝ፦መልካሙ ማለት ነው።
25 ሰናይ፦መልካሙ ማለት ነው።ሰናይት ለሴት ነው።
26 ፈታሒ፦ፈራጁ ማለት ነው።
27 መዓዛ፦ጥሩ ሽታ ማለት ነው።
28 መራሒ፦መሪ ማለት ነው።
29 ነጋሢ/ንጉሥ፦የነገሠ ማለት ነው።
30 ስቡሕ፦የተመሰገነ ማለት ነው።
31 ስብሐት፦ምስጋና ማለት ነው።
32 ብሩህ፦የበራ ማለት ነው።
33 ብርሃን፦ያው በቁሙ ብርሃን ማለት ነው።
34 ትጉህ፦የተጋ ማለት ነው።
35 አምኃ፦እጅ መንሻ ማለት ነው።
36 ልዑል፦ከፍ ያለው ማለት ነው።
37 ከሀሊ፦የሚችል ማለት ነው።
38 ዳግም፦ዳግመኛ ማለት ነው።
39 ማዕረር፦አዝመራ ማለት ነው።
40 ክቡር፦የተከበረ ማለት ነው።
41 አዕምሮ፦እውቀት ማለት ነው።
42 ደብሩ፦ተራራው ማለት ነው።
43 ምሥራቅ፦የፀሐይ መውጫ ማለት ነው።
44 ይባቤ፦እልልታ ማለት ነው።
45 ጥበቡ፦ብልሀተኛው ማለት ነው።
46 ሃይማኖት፦ሃይማኖት ማለት ነው።
47 ትሕትና፦ትሕትና ማለት ነው።
48 ተከሥተ፦ተገለጠ ማለት ነው።
49 በየነ፦ፈረደ ማለት ነው።
50 መኮንን፦ገዢ ማለት ነው።
51 ሐዳስ፦አዲሱ ማለት ነው።
52 ትንሳኤ፦መነሳት ማለት ነው።
53 ሢራክ፦ብልሀተኛ ማለት ነው።
54 ቡሩክ፦ምስጉን የተመሰገነ ማለት ነው።
55 ህላዌ፦መኖር ማለት ነው።
56 ማኅደር፦መኖሪያ ማለት ነው።
57 ሕይወት፦መኖር ማለት ነው።
58 ቤዛ፦መድኃኒት ማለት ነው። ቤዛዊት ለሴት ነው።
59 ኄራን፦ደጋጎች ማለት ነው።
60 መርአዊ፦ሙሽራ ማለት ነው። መርአዊት ለሴት ነው።
61 ተስፋ፦ተስፋ ማለት ነው።
62 ዜናዊ፦ነጋሪ ማለት ነው።
63 ጸዐዳ፦ነጭ ማለት ነው።
64 ጸጋ፦ስጦታ ማለት ነው።
65 ብሥራት፦የምሥራች ማለት ነው።
66 ኅሊና፦ማሰቢያ፥ሀሳብ እውቀት ማለት ነው።
67 ማህሌት፦ምስጋና ማለት ነው።
68 ሐሴት፦ደስታ ማለት ነው።
69 ፍሥሓ፦ደስታ ማለት ነው።
70 ትርሲት፦ሽልማት ማለት ነው። በተጨማሪ ስርጉት ማለት የተሸለመች
ያጌጠች ማለት ነው።
71 ምዕራፍ፦ማረፊያ ማለት ነው።
72 መቅደስ፦ማመስገኛ፥ መመስገኛ ማለት ነው።
73 ዋካ፦ብርሃን ማለት ነው።
74 ረድኤት፦ እርዳታ ማለት ነው።
75 ጽጌ፦አበባ ማለት ነው።
76 ሠረገላ፦መኪና ማለት ነው።
77 አማን፦እውነት ማለት ነው።
78 አሜን፦ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነው።
79 ሰዋስው፦ድልድይ ማለት ነው።
80 ጸዳሉ፦ብርሃኑ ማለት ነው።
# ሼር

በትረማርያም

07/10/2019
07/10/2019

🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼መልካም አዲስ አመት !! አዲሱን አመት በማስመልከት እቃዎቻችን ላይ ሰፊ ቅናሽ ስላደረግን በፍጥነት ያናግሩን🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌼
አስደሳች እና አዲስ ነገር ይዘንሎት መተናል
ፈጣን WiFi - Pod
Price 2500birr
0918976305
በ internet ወጪ ተቸግረው
እንግዲያውስ and Huawei ምርት የሆነውን -Pod 4G ፍጥነት በመጠቀም network ጋር ተስማሚ እና ፈጣን ...
✔ለስራም ሆነ ለግል አገልግሎት በአስተማማኝ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችል ✔
🎤በአንድ ጊዜ 31 ሰው መጠቀም የሚያስችል
🎤ቻርጅ ተደርጎ ረጀም ሰአት የሚቆይ
🎤በሲም ካርድ የሚሰራ
🎤ጣም ፈጣን እና አስተማማኝ
🎤ያዞ ለመንቀሳቀስ በጣም አመቺ
ለበለጠ መረጃ
Huawei WIFI pod 3g and 4g price 3200birr
👉0918976305

🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼መልካም አዲስ አመት !! አዲሱን አመት በማስመልከት እቃዎቻችን ላይ ሰፊ ቅናሽ  ስላደረግን በፍጥነት ያናግሩን🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌼አስደሳች  እና አዲስ ነገር ይዘንሎት መተናል     ...
30/09/2019

🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼መልካም አዲስ አመት !! አዲሱን አመት በማስመልከት እቃዎቻችን ላይ ሰፊ ቅናሽ ስላደረግን በፍጥነት ያናግሩን🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌼
አስደሳች እና አዲስ ነገር ይዘንሎት መተናል
ፈጣን WiFi - Pod
Price 2500birr
0918976305
በ internet ወጪ ተቸግረው
እንግዲያውስ and Huawei ምርት የሆነውን -Pod 4G ፍጥነት በመጠቀም network ጋር ተስማሚ እና ፈጣን ...
✔ለስራም ሆነ ለግል አገልግሎት በአስተማማኝ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችል ✔
🎤በአንድ ጊዜ 31 ሰው መጠቀም የሚያስችል
🎤ቻርጅ ተደርጎ ረጀም ሰአት የሚቆይ
🎤በሲም ካርድ የሚሰራ
🎤ጣም ፈጣን እና አስተማማኝ
🎤ያዞ ለመንቀሳቀስ በጣም አመቺ
ለበለጠ መረጃ
Huawei WIFI pod 3g and 4g price 3200birr
👉0918976305

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sami Dg Jr. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share